Fano: Nothing Succeeds Like Success!
Posted: 05 Sep 2023, 17:12
አሁን የሚዲያው ክርክር ፋኖ አሸነፈ ወይስ አላሸነፈ ሳሆን! ፋኖ በሺዎች ማረከ ወይስ በመቶዎች ማረከ የሚል ሆኖዋል !!! ይህ በውነት አስገራሚ ነው!! አንድ በሰፈሩ የተሰባሰበ ሽምቅ ተዋጊ 500 ሺ ሰራዊት ያለው 120 ሚሊዮን ሕዝብ ሰርዊት ጋር ገጥሞ ተጋጥሞ ይህ ግዙፍ ሰርዊት 100 ሸማቂ መያዙን ሳያሳይ ይህ ሸማቂ በሺዎች አይደለም በመቶዎች መማረኩ ብቻ የዘመናችን ታላቁ ዜና ነው ።
አረርቲ ከተማ፣ ምንጃር ወዘተ ማለኮ 130 ወይም 120 ኪሜ ካዲስ አበባ የ2 ሰዓት ርቀቶች ናቸው
አረርቲ ከተማ፣ ምንጃር ወዘተ ማለኮ 130 ወይም 120 ኪሜ ካዲስ አበባ የ2 ሰዓት ርቀቶች ናቸው