Page 1 of 1

ያዙኝ ልቀቁኝ ሊመጣላችሁ ነው። ዐብይ አህመድ በድጋሜ በሸዋ ጦር ግንባር እራሱ ሊዘምት ነው - ከፋኖ ጋር ሊገጥም። አንዷ ፋኒት በሻሻ ተደርገው ይሆን? ቂቂቂ

Posted: 05 Sep 2023, 14:34
by Abere
ያዙኝ ልቀቁኝ ሊመጣላችሁ ነው። ዐብይ አህመድ በድጋሜ በሸዋ ጦር ግንባር እራሱ ሊዘምት ነው ከፋኖ ጋር ሊገጥም። አንዷ ፋኒት በሻሻ ተደርገው ይሆን? ቂቂቂ

በ3 ቀን ትጥቁን እናስፈታዋለን የተባለው አዲስ አበባ በር ትይዩ ቁሞ አረፈላችሁ። :lol: :lol: :lol:

አንዱ ኦሮሙማ ኮሎኔል አማራ ደብረብርሃን ላይ ብቻ ይኖራል ብሎ ከጥቂት ወራት በፊት ሲጎርር ሰምተን ነበር፤ አሁን ደግሞ ጭንቀት በጭንቀት ጭራሽ ከወለጋ እና አሩሲ አማራ ሊያባርረን ነው ሲል ሰምቼ በሳቅ ልሞት ነበር። መቸም አብይ አህመድ 4 ኪሎ አይታደረውም አይነጋለትም ብቻ ወደ አልሞ ተኳሽ ፋኖዎች ዘንድ ሸዋ ዝር አይልም - ከአገኙት ወዳው እንደ አሳ አጥምደው መረባቸው ያስገቡታል። ስለዚህ ሻንጣ ይሸክፍ ይሆን ወይስ ቀውሶ ይታይ ይሆን?


Re: ያዙኝ ልቀቁኝ ሊመጣላችሁ ነው። ዐብይ አህመድ በድጋሜ በሸዋ ጦር ግንባር እራሱ ሊዘምት ነው - ከፋኖ ጋር ሊገጥም። አንዷ ፋኒት በሻሻ ተደርገው ይሆን? ቂቂቂ

Posted: 05 Sep 2023, 14:40
by Abere
ሆረስ

DDT ሙዚቃ ይወዳል። ለዘመን መለወጫ እንደሚመርጠው አምናልሁ። Thanks for the posting.