በ3 ቀን ትጥቁን እናስፈታዋለን የተባለው አዲስ አበባ በር ትይዩ ቁሞ አረፈላችሁ።
አንዱ ኦሮሙማ ኮሎኔል አማራ ደብረብርሃን ላይ ብቻ ይኖራል ብሎ ከጥቂት ወራት በፊት ሲጎርር ሰምተን ነበር፤ አሁን ደግሞ ጭንቀት በጭንቀት ጭራሽ ከወለጋ እና አሩሲ አማራ ሊያባርረን ነው ሲል ሰምቼ በሳቅ ልሞት ነበር። መቸም አብይ አህመድ 4 ኪሎ አይታደረውም አይነጋለትም ብቻ ወደ አልሞ ተኳሽ ፋኖዎች ዘንድ ሸዋ ዝር አይልም - ከአገኙት ወዳው እንደ አሳ አጥምደው መረባቸው ያስገቡታል። ስለዚህ ሻንጣ ይሸክፍ ይሆን ወይስ ቀውሶ ይታይ ይሆን?