Page 1 of 1
ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የፖለቲካ መሰረት የሌለው ቴክኖክራት የቢሮ ከበርቴ
Posted: 04 Sep 2023, 21:18
by Horus
እንኳንም የጉራጌን ጥያቄ ደግፎ በጉራጌ ሕዝብ መልካም ስም ለመሸፋፈን አልቻለ! ብርሃኑ ማለት የጉራጌ ሽማግሎችን ሰብስቦ ከናንተ ይልቅ ስለናንተ የማውቅላችሁ እኔ ነኝ ተሳስታችኋል ብሎ ያንን ታልቅ ጥበበኛ ሕዝብ የሰደበ የደፈረ አርጅቶ ያላማረበት አሳዝኝ ትራጂክ ፍጡር ነው። ዛሬ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ሚዛን ብርሃኑ አንድ ግራም ክብደት የሌለው ያቢይ አህመድ ታዛዥ የቢሮ ሰራተኛ ነው! እኔ ከማናደድ ያሳዝነኛል። የሳይኮሎጂ ጤነንቱን ጨምሮ ነው ሃሳቤ ውስጥ የሚነሳው! አንድ በሱ እድሜና ልምድ ውስጥ ያለ ሰው እንዴት በዚህ ልክ error of judgment ያደርጋል? If his mental faculties are in a normal state?
Well, you start a fight with Messay Mekonnen at your own peril!!
Re: ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የፖለቲካ መሰረት የሌለው ቴክኖክራት የቢሮ ከበርቴ
Posted: 04 Sep 2023, 21:33
by Lovetarik
Birhanu is the best con artist of them all.
Re: ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የፖለቲካ መሰረት የሌለው ቴክኖክራት የቢሮ ከበርቴ
Posted: 04 Sep 2023, 22:04
by Horus
ይህን አማሮች እምቢ ያሉት ስልጣን ለምን ለብርሃኑ ነጋ ደርበው አይሰጡትም ?
Re: ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የፖለቲካ መሰረት የሌለው ቴክኖክራት የቢሮ ከበርቴ
Posted: 05 Sep 2023, 02:29
by TGAA
Rubbing a shoulder with Abiy reviled how pretentious, coreless, a sale out Brhanu has been all along. There is nothing Abiy dose berhanu dosn't support. You name it..100,000 houses of poor Ethiopians house demolished (ethnically profiled ) he said he would have done the sameb had he was in power, he is the first to support the disarnement of Fannos while thr rest of killes armed to their teeth.... He has become unrepentant antiEthiopian. Supporting Abiy's middling in Ethiopan Orthodox church.... If Ethiopian hate berhanu more than meles and abiy combined it is because he has done more damage to Ethiopan aseparation than they ever will be able to do.
Disgusting is understatment...
Re: ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የፖለቲካ መሰረት የሌለው ቴክኖክራት የቢሮ ከበርቴ
Posted: 05 Aug 2024, 22:59
by eden
wey horus