Page 1 of 1

የህግደፍ ካድሬዎች ተቃራኒ ሀሳብ ሲሰሙ ፣ እንደ ጃርት ሾኽ ቀንዳቸው የሚቆመው ለምንድነው?

Posted: 04 Sep 2023, 13:55
by Selam/
ወያኔዎች ቀንዳምና ስሜታዊ የመሆናቸውን ያክል ፣ የአንዳንድ የህግደፍ ካድሬዎች ሁሌ እሽሩሩ እንዲባሉና የእነሱ ሃሳብ ብቻ ድጋፍ እንዲያገኝ የሚጋጋጡበት ምክንያት ምንድነው? ይኸ ክችች ያለ የጦር ሰራዊት አይነት ጠባይ ከየት የመጣ ነው?

Re: የህግደፍ ካድሬዎች ተቃራኒ ሀሳብ ሲሰሙ ፣ እንደ ጃርት ሾኽ ቀንዳቸው የሚቆመው ለምንድነው?

Posted: 04 Sep 2023, 13:57
by Fed_Up
^^^^ Ignored!!

Re: የህግደፍ ካድሬዎች ተቃራኒ ሀሳብ ሲሰሙ ፣ እንደ ጃርት ሾኽ ቀንዳቸው የሚቆመው ለምንድነው?

Posted: 04 Sep 2023, 14:05
by Selam/
One less cadre!
Fed_Up wrote:
04 Sep 2023, 13:57
^^^^ Ignored!!

Re: የህግደፍ ካድሬዎች ተቃራኒ ሀሳብ ሲሰሙ ፣ እንደ ጃርት ሾኽ ቀንዳቸው የሚቆመው ለምንድነው?

Posted: 04 Sep 2023, 14:08
by Abe Abraham
Selam/ wrote:
04 Sep 2023, 13:55
ወያኔዎች ቀንዳምና ስሜታዊ የመሆናቸውን ያክል ፣ የአንዳንድ የህግደፍ ካድሬዎች ሁሌ እሽሩሩ እንዲባሉና የእነሱ ሃሳብ ብቻ ድጋፍ እንዲያገኝ የሚጋጋጡበት ምክንያት ምንድነው? ይኸ ክችች ያለ የጦር ሰራዊት አይነት ጠባይ ከየት የመጣ ነው?
ሰላም

እኔ ኣንተ ወንድማችን (በሰፊ ኣነጋር በባህል) ተብለህ ስለኛ ያለህን እውቀት ዝቅ ያለና ፍጹም የተሳሳተ ሆኖ ሳገኘው በጣም ኣዝናለሁ። ነገሩ የእሽሩሩሩ ጉዳይ ኣይደለም !!!

-

Re: የህግደፍ ካድሬዎች ተቃራኒ ሀሳብ ሲሰሙ ፣ እንደ ጃርት ሾኽ ቀንዳቸው የሚቆመው ለምንድነው?

Posted: 04 Sep 2023, 14:30
by Selam/
ወዳጄ
እናንተ እርስ በእርሳችሁ ተደጋገፉ እሽሩሩ ተባባሉ እንጂ እኔ ሰላም እገሌ ቅር ይለዋል ወይንም ያኮርፋል ብዬ ፣ በየትኛውም አጋጣሚ ሃሳቤን በነፃነት ከመግለፅ ወደ ኋላ አልልም። በሰለጠነ መልክ ስህተቴን ሊያርመኝና ሊያስተምረኝ የሚሞክርን ሰው ፣ በሰለጠነ ሁኔታ አስተናግዳለሁ። በስሜት የታፈነ ትዕግስተ-ቢስ ካድሬ ፣ እኔ ያልኩት ካልሆነ ብሎ አፉን ሲከፍት ደግም ተገቢውን መልስ እሰጣለሁኝ።

በዚህ የቃላት ልውውጥ ውስጥ ፣ የኢትዮጵያንና ኤርትራን ህዝብ ከራሳቸው ጋር ድጥ ውስጥ ይዘው ለመግባት የሚሞክሩ ካድሬዎች እንጭጭና የተረገሙ ናቸው።

Abe Abraham wrote:
04 Sep 2023, 14:08
Selam/ wrote:
04 Sep 2023, 13:55
ወያኔዎች ቀንዳምና ስሜታዊ የመሆናቸውን ያክል ፣ የአንዳንድ የህግደፍ ካድሬዎች ሁሌ እሽሩሩ እንዲባሉና የእነሱ ሃሳብ ብቻ ድጋፍ እንዲያገኝ የሚጋጋጡበት ምክንያት ምንድነው? ይኸ ክችች ያለ የጦር ሰራዊት አይነት ጠባይ ከየት የመጣ ነው?
ሰላም

እኔ ኣንተ ወንድማችን (በሰፊ ኣነጋር በባህል) ተብለህ ስለኛ ያለህን እውቀት ዝቅ ያለና ፍጹም የተሳሳተ ሆኖ ሳገኘው በጣም ኣዝናለሁ። ነገሩ የእሽሩሩሩ ጉዳይ ኣይደለም !!!

-

Re: የህግደፍ ካድሬዎች ተቃራኒ ሀሳብ ሲሰሙ ፣ እንደ ጃርት ሾኽ ቀንዳቸው የሚቆመው ለምንድነው?

Posted: 04 Sep 2023, 14:51
by Zmeselo
ተቀራኒ ኣሳብ፡ ኣይጠላም።

ነገር ግን፡ ኣንዳንድ እንዳንተ ኢትዮጵያዉያን፡ ህዝባቸዉ በወያነ ጭቆና ጊዜ ምን መከራ እንዳለፈ ረስተዉ፡ በተመሳሳይ ኤርትራዉያንም፡ በሳቸዉ (የኣመሪካና የሌሎች ኣገዝ ተጨምሮበት) ተመሳሳይ ወይም የባሰ ችግር ኣልፈዋል ስንላቸዉ፡ ዉሸታሞች እናንተ የዲክቴተር ደጋፊ ናቹ ይሉናል።

በዛ ስንቆጣ፡ special treatment ትፈልጋላቹ ይሉናል።

Selam/ wrote:
04 Sep 2023, 13:55
ወያኔዎች ቀንዳምና ስሜታዊ የመሆናቸውን ያክል ፣ የአንዳንድ የህግደፍ ካድሬዎች ሁሌ እሽሩሩ እንዲባሉና የእነሱ ሃሳብ ብቻ ድጋፍ እንዲያገኝ የሚጋጋጡበት ምክንያት ምንድነው? ይኸ ክችች ያለ የጦር ሰራዊት አይነት ጠባይ ከየት የመጣ ነው?

Re: የህግደፍ ካድሬዎች ተቃራኒ ሀሳብ ሲሰሙ ፣ እንደ ጃርት ሾኽ ቀንዳቸው የሚቆመው ለምንድነው?

Posted: 04 Sep 2023, 15:16
by Digital Weyane
ቦኔ ትዝብት ፣ ኤርትራውያን የፈረንጆች ሃሳብ የማይቀበሉት ዋናው ምክንያት በራሳቸው አዕምሮ የማሰብ እና የማመዛዘን ችሎታ ስላዳበሩ ነው። ከኛ ተጋሩ የሚለያቸው ባህሪያትም ይኸው ነው። :roll: :roll:

Re: የህግደፍ ካድሬዎች ተቃራኒ ሀሳብ ሲሰሙ ፣ እንደ ጃርት ሾኽ ቀንዳቸው የሚቆመው ለምንድነው?

Posted: 04 Sep 2023, 15:31
by Selam/
ወዳጄ

ሌሎች ኢትዮጵያኖች ያልካቸው ምን እንዳሉህ ስለማላውቅ ስለራሴ ብቻ ነው ማውራት የምችለው።

እባብ ወያኔ ኢትዮጵያን አፍና ይዛ ፣ በአሜሪካና አውሮፖ እየታገዘች ኤርትራን ከዓለም ኢኮኖሚና ፖለቲካ እንድትገለል ማድረጓ አልጠፋኝም። ለሁለቱም ሀገሮች መቆርቆዝ ትህነግ ዋና ተጠያቂ ብትሆንም ፣ በውስጣችሁ ስላለው ነገር እራሳችሁ ምከሩበት። ትግራዮች እያመሱን እንጂ፣ የእኛ መንግስታችን ቅዱስ ነው ፣ 30 ብቻ ሳይሆን መቶ አመት ይኑርልን ካላችሁም እንደ ፍላጎታችሁ ይሁንላችሁ። እኔ ግን አስርና ሃያ ካድሬዎች ያሉትን ሃሳብ ይዤ አላስተጋባም። ስለዚህ የራሴን አመለካከት ማንፀባረቅ እችላለሁ። ይኸንንም እናንተም በተመሳሳይ ማክበር ይገባችኋል። ዝም ብሎ እንደ አበደ ውሻ መጮህና ፀጉር መንጨት ትዝብት ውስጥ ይከታችኋል።

Zmeselo wrote:
04 Sep 2023, 14:51
ተቀራኒ ኣሳብ፡ ኣይጠላም።

ነገር ግን፡ ኣንዳንድ እንዳንተ ኢትዮጵያዉያን፡ ህዝባቸዉ በወያነ ጭቆና ጊዜ ምን መከራ እንዳለፈ ረስተዉ፡ በተመሳሳይ ኤርትራዉያንም፡ በሳቸዉ (የኣመሪካና የሌሎች ኣገዝ ተጨምሮበት) ተመሳሳይ ወይም የባሰ ችግር ኣልፈዋል ስንላቸዉ፡ ዉሸታሞች እናንተ የዲክቴተር ደጋፊ ናቹ ይሉናል።

በዛ ስንቆጣ፡ special treatment ትፈልጋላቹ ይሉናል።

Selam/ wrote:
04 Sep 2023, 13:55
ወያኔዎች ቀንዳምና ስሜታዊ የመሆናቸውን ያክል ፣ የአንዳንድ የህግደፍ ካድሬዎች ሁሌ እሽሩሩ እንዲባሉና የእነሱ ሃሳብ ብቻ ድጋፍ እንዲያገኝ የሚጋጋጡበት ምክንያት ምንድነው? ይኸ ክችች ያለ የጦር ሰራዊት አይነት ጠባይ ከየት የመጣ ነው?

Re: የህግደፍ ካድሬዎች ተቃራኒ ሀሳብ ሲሰሙ ፣ እንደ ጃርት ሾኽ ቀንዳቸው የሚቆመው ለምንድነው?

Posted: 04 Sep 2023, 16:07
by euroland
She is on her monthly period…I guess

Fed_Up wrote:
04 Sep 2023, 13:57
^^^^ Ignored!!

Re: የህግደፍ ካድሬዎች ተቃራኒ ሀሳብ ሲሰሙ ፣ እንደ ጃርት ሾኽ ቀንዳቸው የሚቆመው ለምንድነው?

Posted: 05 Sep 2023, 06:10
by Selam/
Still mind-boggling to watch the level of anger & violence of these people:

https://x.com/georgeiqwatson/status/169 ... 1JjuzEoMXA

Re: የህግደፍ ካድሬዎች ተቃራኒ ሀሳብ ሲሰሙ ፣ እንደ ጃርት ሾኽ ቀንዳቸው የሚቆመው ለምንድነው?

Posted: 05 Sep 2023, 06:42
by Fiyameta
This agame who calls himself Selam/ must have realized that all hope is lost he finally decided to come out of the closet with tongue blazing! :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Just for fun, I would like to hear his "ተቃራኒ ሀሳብ" which I already know to be the same temper tantrum we are accustomed to hearing from every Agame on this site. Lets hear it! :mrgreen: :mrgreen:

Re: የህግደፍ ካድሬዎች ተቃራኒ ሀሳብ ሲሰሙ ፣ እንደ ጃርት ሾኽ ቀንዳቸው የሚቆመው ለምንድነው?

Posted: 05 Sep 2023, 07:52
by Selam/
ጀግናው

What’s your point?

አጋሜው፣ ወያኔው፣ ትግሬው ብሎ በደመ ነፍስ ታርጋና ኮተት ከመለጠፍ ያለፈ ፍሬ ነገር አልፃፍክም። እንደታዘብኩት ይኸ የህግደፍ ካድሬዎች አይነተኛ ባህርይ ነው። የሀሳብ ሙግት ሲገጥማችሁ ፣ አይ ይኸ ወያኔ ነው ወይንም አጋሜ ነው ብላችሁ ትልፈሰፈሳላችሁ። ወያኔም ልክ እንደናንተው አስካሪ ነህ፣ አማሩ ነህ የሚል ቅብዝብዝ ጠባይ አላት። ይኸ የአስተሳሰብ መቀንጨር መክቸችና መገንርተር ምልክት ነው። ምናልባትም ከሰሜኑ የተፈጥሮ አቀማመጥ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል። ወንድማዊ ምክሬ፥ ከአስተሳሰብ እስር ቤት ውስጥ ውጣና ፣ የተለየ አመለካከትን ለማስተናገድ እራስህን አሰልጥን።

Fiyameta wrote:
05 Sep 2023, 06:42
This agame who calls himself Selam/ must have realized that all hope is lost he finally decided to come out of the closet with tongue blazing! :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Just for fun, I would like to hear his "ተቃራኒ ሀሳብ" which I already know to be the same temper tantrum we are accustomed to hearing from every Agame on this site. Lets hear it! :mrgreen: :mrgreen:

Re: የህግደፍ ካድሬዎች ተቃራኒ ሀሳብ ሲሰሙ ፣ እንደ ጃርት ሾኽ ቀንዳቸው የሚቆመው ለምንድነው?

Posted: 05 Sep 2023, 11:53
by Zmeselo
እኛማ፡ እንደዚህ ነን። 👇

ብዙ መመካከር ኣያስፈልግም።

እነኚህ ወያኔዎችኮ፡ የሚደበቁበት የነጭ ፖሊስ ኋላ ስላላቸዉ ነዉ የሚረብሹት እንጂ፡ በእዉነት ስትመጣ ኣይናችን ማየትም ኣይደፍሩም።

ኤርትራዊ፡ በኢትዮጵያም ይሆን፡ በጣጣሪነቱና በስነስርኣቱ እንደሚታወቅ መቸም የምትስተዉ ኣይመስለኝም።

Selam/ wrote:
04 Sep 2023, 15:31
ወዳጄ

ሌሎች ኢትዮጵያኖች ያልካቸው ምን እንዳሉህ ስለማላውቅ ስለራሴ ብቻ ነው ማውራት የምችለው።

እባብ ወያኔ ኢትዮጵያን አፍና ይዛ ፣ በአሜሪካና አውሮፖ እየታገዘች ኤርትራን ከዓለም ኢኮኖሚና ፖለቲካ እንድትገለል ማድረጓ አልጠፋኝም። ለሁለቱም ሀገሮች መቆርቆዝ ትህነግ ዋና ተጠያቂ ብትሆንም ፣ በውስጣችሁ ስላለው ነገር እራሳችሁ ምከሩበት። ትግራዮች እያመሱን እንጂ፣ የእኛ መንግስታችን ቅዱስ ነው ፣ 30 ብቻ ሳይሆን መቶ አመት ይኑርልን ካላችሁም እንደ ፍላጎታችሁ ይሁንላችሁ። እኔ ግን አስርና ሃያ ካድሬዎች ያሉትን ሃሳብ ይዤ አላስተጋባም። ስለዚህ የራሴን አመለካከት ማንፀባረቅ እችላለሁ። ይኸንንም እናንተም በተመሳሳይ ማክበር ይገባችኋል። ዝም ብሎ እንደ አበደ ውሻ መጮህና ፀጉር መንጨት ትዝብት ውስጥ ይከታችኋል።

Zmeselo wrote:
04 Sep 2023, 14:51
ተቀራኒ ኣሳብ፡ ኣይጠላም።

ነገር ግን፡ ኣንዳንድ እንዳንተ ኢትዮጵያዉያን፡ ህዝባቸዉ በወያነ ጭቆና ጊዜ ምን መከራ እንዳለፈ ረስተዉ፡ በተመሳሳይ ኤርትራዉያንም፡ በሳቸዉ (የኣመሪካና የሌሎች ኣገዝ ተጨምሮበት) ተመሳሳይ ወይም የባሰ ችግር ኣልፈዋል ስንላቸዉ፡ ዉሸታሞች እናንተ የዲክቴተር ደጋፊ ናቹ ይሉናል።

በዛ ስንቆጣ፡ special treatment ትፈልጋላቹ ይሉናል።

Selam/ wrote:
04 Sep 2023, 13:55
ወያኔዎች ቀንዳምና ስሜታዊ የመሆናቸውን ያክል ፣ የአንዳንድ የህግደፍ ካድሬዎች ሁሌ እሽሩሩ እንዲባሉና የእነሱ ሃሳብ ብቻ ድጋፍ እንዲያገኝ የሚጋጋጡበት ምክንያት ምንድነው? ይኸ ክችች ያለ የጦር ሰራዊት አይነት ጠባይ ከየት የመጣ ነው?

Re: የህግደፍ ካድሬዎች ተቃራኒ ሀሳብ ሲሰሙ ፣ እንደ ጃርት ሾኽ ቀንዳቸው የሚቆመው ለምንድነው?

Posted: 05 Sep 2023, 19:59
by Selam/
እርግጥ ነው ፣ ምንም ጥያቄ የለውም። በአጠቃላይ ፣ ስለ ህዝቦች መልካምነት ሲወራ ነፍሴ ደስ ይላታል።
Zmeselo wrote:
05 Sep 2023, 11:53