Page 1 of 1
በአቢይ አህመድ ላይ ኩዴታ እየተደራጀ ይሆን?
Posted: 04 Sep 2023, 13:05
by Horus
የዲክታተሩ ቁጥር 1 ምሰሶ ወታደራዊ ጄኔራሎችን በገንዘብ መግዛት ቁጥር 1 የዲክታተሩ ስልት!
Re: በአቢይ አህመድ ላይ ኩዴታ እየተደራጀ ይሆን?
Posted: 04 Sep 2023, 13:20
by Horus
አቢይ አህመድ የኢሳያስን ፊት ማየት ስለማይችል ከኬንያ የአለም አየር ንብረት ጉባኤ ሸሸ !! ወይስ ኩዴታ ፈርቶ !