Page 1 of 1

የፋኖ ሰንጥቅ ብርጌድ የኣገር መከላከያ ሆነ!

Posted: 04 Sep 2023, 12:12
by Horus
ሆረስ ዐይነ ብርሃን በትክክል እንደ ተነበየው አንድ የፋኖ ብርጌድ የኢትዮጵያና ሱዳን ድምበር ማስከበር ጀመር ! ገና ይህ በመላ ኢትዮጵያ ይቀጥላል!

ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል!

ድል ለፋኖ!