Page 1 of 1
በላይነሽ አመዴ፣ ወይ በላይነሽ አመዴ
Posted: 04 Sep 2023, 10:21
by DefendTheTruth
በላይነሽ አመዴ፣ ወይ በላይነሽ አመዴ፣
ዬት ጠፋች ስንል ቶሎ ደርስሽ ወይ ዘመዴ::
Re: በላይነሽ አመዴ፣ ወይ በላይነሽ አመዴ
Posted: 04 Sep 2023, 15:30
by DefendTheTruth
እኔስ አትመጭም ብዬ ነበር የመሰለኝ ዘዴ፡
በቅጥበት ብቅ ትያለሽ፣ ምን ይዋጠኝ መለዉ ጠፋኝ ጉዴ:
ጉዴ፣ ጉዴ፣ ጉዴ፣ አረ ጉዴ፥
ደረስሽብኝ ዛሬም አንቺ አሽመድምዴ፥
አሽመድምዴ፣ አሽመድምዴ፣ አንቺ አሽመድምዴ።
አንቺ በላይነሽ አመዴ፣ አንቺ አሽመድምዴ::
ጉዴ፣ ጉዴ፣ ጉዴ፣ አረ ጉዴ፥
Re: በላይነሽ አመዴ፣ ወይ በላይነሽ አመዴ
Posted: 04 Sep 2023, 15:37
by TesfaNews
Re: በላይነሽ አመዴ፣ ወይ በላይነሽ አመዴ
Posted: 04 Sep 2023, 15:38
by TGAA
U. S. A the creator of drone technology has left Afghanistan leaving 85billions worth of military hard wear to Talaban. So you think handfull UAE leftover drones going to keep your Charlton King for much longer? We will see.
Re: በላይነሽ አመዴ፣ ወይ በላይነሽ አመዴ
Posted: 04 Sep 2023, 15:59
by DefendTheTruth
ማን ይናገር፤ የነበረ፣ ማን ያርዳ፤ የቀበረ፣ አሉ።
እስኪ ህዋቶች ምስክርነታቸዉን ይስጡ እንግዲህ፣ ይሁን?
Re: በላይነሽ አመዴ፣ ወይ በላይነሽ አመዴ
Posted: 04 Sep 2023, 15:59
by DefendTheTruth
ማን ይናገር፤ የነበረ፣ ማን ያርዳ፤ የቀበረ፣ አሉ።
እስኪ ህዋቶች ምስክርነታቸዉን ይስጡ እንግዲህ፣ ይሁን?