Page 1 of 1
ፋኖ ወጥ ወታደራዊ ተቋም ሆነ!
Posted: 02 Sep 2023, 17:17
by Horus
Re: ፋኖ ወጥ ወታደራዊ ተቋም ሆነ!
Posted: 02 Sep 2023, 18:51
by Abere
ለኢትዮጵያዊያን በእርግጥም የተሰፋ ጎህ ቀደደ። አገራዊ የመከላከያ ሠራዊት ተመሰረተ - የቀድሞ ክብር እና ሞገስ ያለው መከላከያ ኢትዮጵያዊያን ከልባቸው የሚኮሩበት ትምክህታቸው እና አለኝታቸው። በተራራ ላይ የቆመ የነጻነት መብራት።