Page 1 of 1

ለተሳዳቢ፥ አትመልስለት፥ እያበደ፥ ይሄዳል፥ እየመሰለው፥ እውነት፤

Posted: 02 Sep 2023, 15:13
by Axumezana
Selam!

Re: ለተሳዳቢ፥ አትመልስለት፥ እያበደ፥ ይሄዳል፥ እየመሰለው፥ እውነት፤

Posted: 02 Sep 2023, 15:46
by Selam/
ደርብ!

አክሱም የተባለ ፣ መርዘኛ እባብ አለ
በክፋት በቅናት ፣ ልቡ የወደለ
ወገኑ እያለቀ ፣ እየተበደለ
በአማራ ጉዳይ ላይ ፣ ቀረ ተቸከለ


Axumezana wrote:
02 Sep 2023, 15:13
Selam!

Re: ለተሳዳቢ፥ አትመልስለት፥ እያበደ፥ ይሄዳል፥ እየመሰለው፥ እውነት፤

Posted: 02 Sep 2023, 15:53
by Axumezana
ተሳዳቢን፥ አትመልስለት፥ ብትገርፈው፥ ይሻላል፥ ያገኘኸው፥ እለት፤

Re: ለተሳዳቢ፥ አትመልስለት፥ እያበደ፥ ይሄዳል፥ እየመሰለው፥ እውነት፤

Posted: 02 Sep 2023, 16:05
by Selam/
ደርብ ፥ ደርብ!
እባብ ቆብ አጥልቆ ፣ ቤተስኪያን መጣና
ሰላምን ሰበከ ፣ ሱባዔ ገባና



Axumezana wrote:
02 Sep 2023, 15:53
ተሳዳቢን፥ አትመልስለት ፥ ብትገርፈው፥ ይሻላል፥ ያገኘኸው፥ እለት፤