የዐፄ ምንሊክ የድል ሃውልት ዐደዋ ከተማ መቆም አለበት?
Posted: 02 Sep 2023, 13:27
ሀ) አዎን 100% ሃውልቱ ዐድዋ መኖር አለበት።
ለ) አይሆንም የአዲስ አበባ ሃውልት በቂ ነው።
ሐ) ሃውልቱ መቆም ያለበት ወረኢሉ ከተማ ውስጥ ነው። ምክንያቱም ሁሉም ኢትዮጵያዊ የተሰባሰበው እና 80,000 ፈረሰኛ ከወሎ የተውጣጣው
መ) ወረኢሉ እና ዐድዋ ሃውልታቸው መቆም አለበት።
ለ) አይሆንም የአዲስ አበባ ሃውልት በቂ ነው።
ሐ) ሃውልቱ መቆም ያለበት ወረኢሉ ከተማ ውስጥ ነው። ምክንያቱም ሁሉም ኢትዮጵያዊ የተሰባሰበው እና 80,000 ፈረሰኛ ከወሎ የተውጣጣው
መ) ወረኢሉ እና ዐድዋ ሃውልታቸው መቆም አለበት።