Page 1 of 1
ማየት ማመን ነው ! በመድኃኔአለም ! ዘረኛው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋምቤላ እና ቤንሻንጉል አልቀጥርም አለ
Posted: 02 Sep 2023, 07:32
by Thomas H
እስኪ ተመልከቱት ከጋምቤላ እና ከቤንሻንጉል አንድም ሰው አልመለመሉም

Re: ማየት ማመን ነው ! በመድኃኔአለም ! ዘረኛው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋምቤላ እና ቤንሻንጉል አልቀጥርም አለ
Posted: 02 Sep 2023, 07:48
by sarcasm
ተረኛ የሚባለው ኦሮሞ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ ያለው የሰራተኞች ቅጥር ድርሻ 18 ፐርሰንት ብቻ ነው። የሚገርመው ኦሮሞን ተረኛ እያሉ 24 ሰአት የሚያለቅሱት ከ50 ፐርሰንት በላይ ተቋሙን በበላይነት እየመሩት ይገኛሉ።
እነሱ ተረኛ ፣ ባለጊዜ ብለው ስም የሚያወጡት በየእለቱ የሚጮሁት በሀገሪቱ ውስጥ የሚገኙ የመንግስት ተቋማትን በሙሉ ለመቆጣጠር ካላቸው ፍላጎት የተነሳ ነው።
የያዙትን ይዘው አንድም እንዳይታወቅባቸው ሁለትም ለቀጣዩ ጥቅለላ መንገድ ለመጥረግ ኦሮሞን ተረኛ እያሉ ለማሸማቀቅ ይሞክራሉ።
በሁሉም የመንግስት ተቋማት የሚገኙ የከፍተኛ የስልጣን እርከን ሆነ የሰራተኛ መደብ የበላይነት በማን ቁጥጥር ስር እንዳለ የተደበቀ አይደለም !!
.
.
.
.
Please wait, video is loading...