Page 1 of 1
<<የጦርነት ነጋሪት የሚጎስሙ ኃይሎች ጦርነትን የሚዋጉ አይደሉም።>> ጠ/ሚ አቢይ አህመድ
Posted: 01 Sep 2023, 18:50
by Digital Weyane
<<የጦርነት ነጋሪት የሚጎስሙ ኃይሎች ጦርነትን የሚዋጉ አይደሉም።>> ጠ/ሚ አቢይ አህመድ
https://www.tiktok.com/@mormormonitor/v ... 2516250885
ሰው በልቡ እንደሚያስበው እንዲሁ ነው። እንደሚያስብው እንዲሁ ነውና። ሰላምን የሚያስብ ሰላማዊ ይሆናል። ጦርነት የሚሰብከው ጦርነትን አይዋጋም። ክፋትን የሚያስብ ሰው ክፉ እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም። በልቡ እንዳሰበ እንዲሁ ነውና።
የሰው አስተሳሰብ ወሳኝ የህይወት ክፍል ነው። ሰይጣን የውሸት አባት ነው። ሰይጣን ሊሰርቅ ሊያርድ ሊያጠፋ ይመጣል። ሰይጣን የሰውን ህይወት የሚያጠፋው ውሸትን እንዲያምኑ በማድረግ ብቻ ነው። ሰይጣን ሄዋን እንድትወድቅ ያደረገው ውሸትን እንድታምን በማድረግ ነበር።
Re: <<የጦርነት ነጋሪት የሚጎስሙ ኃይሎች ጦርነትን የሚዋጉ አይደሉም።>> ጠ/ሚ አቢይ አህመድ
Posted: 01 Sep 2023, 20:10
by Fiyameta
Are you saying that, your agame comrades Axumezana, alamze, Somaliman, AbyssiniaLady, eden, Sacasm, Union..etc, will not fight the war they are praying to occur?
Re: <<የጦርነት ነጋሪት የሚጎስሙ ኃይሎች ጦርነትን የሚዋጉ አይደሉም።>> ጠ/ሚ አቢይ አህመድ
Posted: 01 Sep 2023, 20:36
by Abe Abraham
Re: <<የጦርነት ነጋሪት የሚጎስሙ ኃይሎች ጦርነትን የሚዋጉ አይደሉም።>> ጠ/ሚ አቢይ አህመድ
Posted: 01 Sep 2023, 20:47
by Digital Weyane
ውጭ አገር ተቀምጦ ሀምበርገር እየጎመጠ አንድ ነጥብ አምሥት ሚልየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮችን በውክልና ጦርነት ያስፈጀ ጁንታዋይ ጦርነትን ይዋጋል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው። ከሞኝነትም አልፎ ጅልነት ነው።
የጁንታ ፎካሪ ሁሉ ባንድ እጁ ሃምበርገር እየጎመጠ፣ በሌላው እጁ ላይ ባለው ስልክ እና ኪቦርድ ያዋጋል እንጂ ጦርሜዳ ገብቶ አይዋጋም።
የባንዳነት ውጤት ፍርሃትና እረፍት ማጣት ነው። አዎ፣ ባንዳነት ፈሪ ያደርጋል። የበታችነት ስሜት እንዲሰማ ያደርጋል።