Page 1 of 1

ወልቃይት ጸገዴ ራያና ሑመራ በትግራይ ቢሆን ምን ኣለበት፡ ጎንደር በትግራይ ቢሆን ምን ኣለበት፡ ደሴ በኦሮምያ ቢሆን ምን ኣለበት የሚመስልን የተናገረ ንጉሴ ብርሃኑ በመንግስት ታሰረ!!

Posted: 01 Sep 2023, 16:55
by Abe Abraham
  • ወልቃይት ጸገዴ ራያና ሑመራ በትግራይ ቢሆን ምን ኣለበት፡ ጎንደር በትግራይ ቢሆን ምን ኣለበት፡ ደሴ በኦሮምያ ቢሆን ምን ኣለበት የሚመስልን የተናገረ ንጉሴ ብርሃኑ በመንግስት ታሰረ!!

Re: ወልቃይት ጸገዴ ራያና ሑመራ በትግራይ ቢሆን ምን ኣለበት፡ ጎንደር በትግራይ ቢሆን ምን ኣለበት፡ ደሴ በኦሮምያ ቢሆን ምን ኣለበት የሚመስልን የተናገረ ንጉሴ ብርሃኑ በመንግስት ታሰረ!!

Posted: 01 Sep 2023, 16:59
by Abere
እንዴት ይሆናል? ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ አይሆንም እንደ? ትግሬ በሌለበት ምድር ትግርኛ እንድ ናገር፡ ለምስክር እንኳን ኦሮሞ ተፈልጎ በማይገኝበር ደሴ ከተማ ኦሮሞ ማድረግ እንደት ይሆናል? ሰማይ አርሶ ገብስ ወይ ስንደ የመዝራት አይነት ሆነ እኮ። መቸም የኦነግ እና የወያኔ ዕብደት እብደት አይገልጸውም።

እስራት መፍትሄ ቢሆን እስከ አሁን እንደ ኢትዮጵያ በአለም ላይ ያለውን ችግር የፈታ የለም። ማሰው ችግር መከመር ነው። ችግር ሲከመር ማዕበል ይሆናል።

Abe Abraham wrote:
01 Sep 2023, 16:55
  • ወልቃይት ጸገዴ ራያና ሑመራ በትግራይ ቢሆን ምን ኣለበት፡ ጎንደር በትግራይ ቢሆን ምን ኣለበት፡ ደሴ በኦሮምያ ቢሆን ምን ኣለበት የሚመስልን የተናገረ ንጉሴ ብርሃኑ በመንግስት ታሰረ!!

Re: ወልቃይት ጸገዴ ራያና ሑመራ በትግራይ ቢሆን ምን ኣለበት፡ ጎንደር በትግራይ ቢሆን ምን ኣለበት፡ ደሴ በኦሮምያ ቢሆን ምን ኣለበት የሚመስልን የተናገረ ንጉሴ ብርሃኑ በመንግስት ታሰረ!!

Posted: 02 Sep 2023, 12:17
by Abe Abraham

  • ንጉሴ ብርሃኑን በጣም ነው የማከብረው ሆኖ ግን እሱ በጣም ንቁ ኢያለ የዊዝደም ባለቤት ለመምስል በጣም ኣደገኛ የሆነ መልእክት ለማስተላለፍ ይሞክራል ።

    " ኢትዮጵያዊት ከሆነች ድረስ ሚስቴ ያንተ ብትሆን ምን ኣለበት ። '' የሚመስል ነገር መናገር ነውር ነው ።

Re: ወልቃይት ጸገዴ ራያና ሑመራ በትግራይ ቢሆን ምን ኣለበት፡ ጎንደር በትግራይ ቢሆን ምን ኣለበት፡ ደሴ በኦሮምያ ቢሆን ምን ኣለበት የሚመስልን የተናገረ ንጉሴ ብርሃኑ በመንግስት ታሰረ!!

Posted: 02 Sep 2023, 14:42
by Abere

አማራ በቁም ነገር ሲያስረዳ < ለውሻ ከሮጡለት ለቅዘን ካነሱለት ሜዳ ይገባሉ> ይላል። ወያኔ በእንግድነት ከተቀበልከው ባለቤት ነኝ ብሎህ ያርፋል። ወያኔ ቅሌት እንጅ የሚያከብረውን አይወድም። አብይ አህመድ በሻሻ አድጌያችሁ አለሁ ስላላቸው አሁን የእግሩን አመድ ይልሳሉ።

Political correctness is very dangerous when applied in a population still in the savagery or rudimentary level of consciosness. They act more like beast than decent humanbeing.

Abe Abraham wrote:
02 Sep 2023, 12:17

  • ንጉሴ ብርሃኑን በጣም ነው የማከብረው ሆኖ ግን እሱ በጣም ንቁ ኢያለ የዊዝደም ባለቤት ለመምስል በጣም ኣደገኛ የሆነ መልእክት ለማስተላለፍ ይሞክራል ።

    " ኢትዮጵያዊት ከሆነች ድረስ ሚስቴ ያንተ ብትሆን ምን ኣለበት ። '' የሚመስል ነገር መናገር ነውር ነው ።