የአማራ መለዮ ለብሰው በወያኔ ጦርነት ጊዜ ለትግራይ የተቆረቆሩ መስለው የነበሩት አማራነን ባዮች እነ ልዴቱ አያሌው፤ ያሬድ ጥበቡ፥ ታምራት ላይኔ ወዘተ አሁን አማራ በኦነግ ሲወረር የት ጠፉ?
የአማራ መለዮ ለብሰው በወያኔ ጦርነት ጊዜ ለትግራይ የተቆረቆሩ መስለው ሲጮኹ የነበሩት አማራነን ባዮች እነ ልዴቱ አያሌው፤ ያሬድ ጥበቡ፥ ታምራት ላይኔ ወዘተ አሁን አማራ በኦነግ ሲወረር የት ጠፉ? ምን በላቸው?