Page 1 of 1

ለብዙ መቶ አመታት ነጮች ተስፋ ያደረጉበት ኦሮሙማ ተነጨ! ኦሮሙማ ኢትዮጵያን ያፈርስልናል ብለው ለዘመናት አቅደው ነበር።

Posted: 01 Sep 2023, 13:42
by Union
አሁን ኢትዮጵያን አፈረስን፣ ጫፍ ላይ ደረሰን ብለው ሰፍ ሲሉ ጭራሽ ኢትዮጵያዊያን በፋኖ ዙሪያ መሰባሰብ ጀመሩ። ኦሮሙማው ኦነግም ውዳቂ ፈሪ እንደሆነ አወቁ!! የብዙ መቶ አመታት ልፋታቸው ገደል ገባ ማለት ነው

ያላቸው ምርጫ እራሳቸው እንደ ጥንቱ መምጣት ነው! ሲመጡ ደግሞ እንደ ሰላም አስከባሪ አዛኝ ቅቤ አንጓች ሆነው ነው!