Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Union
Post
by Union » 01 Sep 2023, 13:08
አገዛዙ ብር እየከፈለ የትግሬ ወጣቶችን እየገዛ ነው። ህውሀትም እየቸበቸበች ነው!
አቤት ጉድ። የማይፈነቀል ድንጋይ የለም እኮ!!
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 01 Sep 2023, 13:10
union wrote: ↑01 Sep 2023, 13:08
አብይ ከህውሀት ወታደሮችን በገንዘብ እየገዛ ነው! ዋይ ዋይ ዋይ
አገዛዙ ብር እየከፈለ የትግሬ ወጣቶችን እየገዛ ነው። ህውሀትም እየቸበቸበች ነው!
አቤት ጉድ። የማይፈነቀል ድንጋይ የለም እኮ!!
በደብረ ታቦር በነበረው ውጊያ አንድ ቅጥረኛ የትግራይ ኮለኔል በፋኖ እንደተማረከ የደብረ ታቦር ወዳጃ በስልክ ስናወራ ነግሮኛል!!
-
Union
Post
by Union » 01 Sep 2023, 13:12
"የገቢ ምንጫችን" የህውሀት አዲሱ ዘፈን