Page 1 of 1

በአሜርካ ምድር አንድ ፕሮፌሰር በእሳት ተቃጠሉ ይለናል አንዱ።

Posted: 01 Sep 2023, 11:00
by DefendTheTruth
ፕሮፌሰሩ ተቃጠሉ!

ይህን ያለን የአንከር ሚዲያ ምንጭ አይደለም።

የዚህ ፈኒ አለም ጉዳይ።


Re: በአሜርካ ምድር አንድ ፕሮፌሰር በእሳት ተቃጠሉ ይለናል አንዱ።

Posted: 01 Sep 2023, 11:09
by DefendTheTruth
ወይ ነዶ፣ ወይ ነዶ፣ መሳይ ከበደም ተናዶ፣ ወይ ነዶ፣ መስዬም ተናዶ፣ አለቀ በእሳት ነዶ።

ወይ ነዶ፤ ወይ ነዶ፣ መስዬ ተናዶ፣ አለቀ በእሳት ላይ ነዶ፣ ወይ ነዶ!

Re: በአሜርካ ምድር አንድ ፕሮፌሰር በእሳት ተቃጠሉ ይለናል አንዱ።

Posted: 01 Sep 2023, 13:23
by ethiopianunity
This guy is either Silte or Somali but he talks in the name of Oromo. So Everyone is riding on the backs of Oromo and Amara to destroy these two great people. What do the Oromo and Amara must do? Unite like you saved Ethiopia under Menilik! other wise these British paid minions will destroy you.

Re: በአሜርካ ምድር አንድ ፕሮፌሰር በእሳት ተቃጠሉ ይለናል አንዱ።

Posted: 02 Sep 2023, 15:38
by DefendTheTruth