Page 1 of 1

300 ኦሮሙማ ኦነግ በመብረቅ ተገደለ! መብረቅ 7ግዜ እየተመላለሰ እያነደደ ገደላቸው። ምክንያቱም፣

Posted: 01 Sep 2023, 09:22
by Union
ምክንያቱም ወደ ንፋስ መውጫ ለመግባት ሲገሰግስ የነበረው አራጅ ኦሮሙማ ሸኔ ዝናብ አላሰነዳ ሲለው መኪናዎቹን አቁሞ ቤተክርስትያን ይጠለላል። ቄሶቹን እና ምእመናኑን እየሰደቡ መደብደብ ጀመሩ። ሁሉም አዝነው ፈጣሪ ፍርድ እንዲሰጥ በሀዘን ወደ ፈጣሪያቸው አለቀሱ።

ዝናቡም ቆመ። ኦሮሙማዎቹ መንገዳቸውን ቀጠሉ። ምንም ሳይርቁ መብረቅ መጣ፣ ጩኸት በረከተ! ህዝቡም ወጣ ዝናብም አልነበረም መብረቅ ግን እየተከታተለ 7 ግዜ ደብድቦና አቃጥሎ ገደላቸው!


አይይይይይ



ደብተራ union*

Re: 300 ኦሮሙማ ኦነግ በመብረቅ ተገደለ! መብረቅ 7ግዜ እየተመላለሰ እያነደደ ገደላቸው። ምክንያቱም፣

Posted: 01 Sep 2023, 09:32
by Noble Amhara

Re: 300 ኦሮሙማ ኦነግ በመብረቅ ተገደለ! መብረቅ 7ግዜ እየተመላለሰ እያነደደ ገደላቸው። ምክንያቱም፣

Posted: 01 Sep 2023, 09:54
by Union
መብረቁ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ለተወሰነ ሰከንድ ቆሞ እየነደፈ ነው የገደላቸው፣ ልክ እንደ ራዳር ወይም ጨረር ወይም police taser ማለት ነው





ገና ብዙ እናያለን

Re: 300 ኦሮሙማ ኦነግ በመብረቅ ተገደለ! መብረቅ 7ግዜ እየተመላለሰ እያነደደ ገደላቸው። ምክንያቱም፣

Posted: 01 Sep 2023, 10:49
by DefendTheTruth
union,

ለወደ ፊት ምንጭህን "የአንከር ሚዲያ ምንጮች" ብለህ ግልፅ፣ ማንም ለጠይቅህ አይችልም ና።

የአንከር ሚዲያ ምንጮች; የአንከር ሚዲያ ምንጮች; የአንከር ሚዲያ ምንጮች; የአንከር ሚዲያ ምንጮች; የአንከር ሚዲያ ምንጮች; የአንከር ሚዲያ ምንጮች; የአንከር ሚዲያ ምንጮች;
የአንከር ሚዲያ ምንጮች; የአንከር ሚዲያ ምንጮች;

ጥሩንባ ማንፋት! ጥሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!