Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Zmeselo
- Senior Member+
- Posts: 35022
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Post
by Zmeselo » 01 Sep 2023, 06:40
Recent investigation shows, it's actually 15 tongues in one chgrayan head.
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13620
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 01 Sep 2023, 11:52
ጠጅ እየጠጣ በጠጅ እና በጥላቻ ስካር የሞተው ክርፋታም ወያኔ ይመስለኛል።
የአፈር መስኮት የለውን እንጅ ቀና ብሎ አሁን ትግራይ በእርሱ አይነት ሰዎች አፍ እና ጥላቻ አሁን የት እንደ ደረሰች ቢያያት ጥሩ ነበር።
ታዲያ ምን ያደርጋል ያአፈር መስኮት የለው ፤
እነ መንታ ምላስ ተፉ እስከ ወዳኛው።
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16972
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 10 May 2025, 02:12
Abere wrote: ↑01 Sep 2023, 11:52
ጠጅ እየጠጣ በጠጅ እና በጥላቻ ስካር የሞተው ክርፋታም ወያኔ ይመስለኛል።
የአፈር መስኮት የለውን እንጅ ቀና ብሎ አሁን ትግራይ በእርሱ አይነት ሰዎች አፍ እና ጥላቻ አሁን የት እንደ ደረሰች ቢያያት ጥሩ ነበር።
ታዲያ ምን ያደርጋል ያአፈር መስኮት የለው ፤
እነ መንታ ምላስ ተፉ እስከ ወዳኛው።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15029
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 10 May 2025, 10:46
ወያኔ እንደ እስስት ተለዋዋጭ አቋም የሌላት ዕርጉም ነች የምለው ለዚህ ነው።
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ በክፉም በደጉሙ በሃገሩ ፍቅር የሚነደው ብቻ ነው። እሷ ግን ከዕውነትና ፍትህ ጋ ስትጋፈጥ፣ ኢትዮጵያዊነት ቋቅ ብሎ ያቅለሸልሻታል። ደግሞ ፍርፋሪ ብጤ ስታይ ተመልሳ የኢትዮጵያዊነት መሰላል ላይ ለመንጠላጠል ትጋጋጣለች። ሽኮኮዋ ወያኔ ተገለባባጭነቷ በዚህ አያበቃም። ግመል ይጠጣበት ያለችውን ውሃ፣ አሁን ተቀልብሳ ከዚያ ካልጠጣሁ እሞታለሁ ብላ ትንፈራገጣለች።
የሻዕቢያ ቀላዋጮችም ከዚሁ ባህል የተቀዱ ናቸው። ሄደናል ባይ ባይ ብለው አሉ አይሄዱም፤ ሲንጋፖር ብለው ሰንጋተራ ይጠማቸዋል።
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 16972
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 10 May 2025, 14:17
Selam you will not understand the Tigrayans no matter you try ! የወያኔ ጥላቻ ተሳዳቢ እንዳደረገሽ ገብቶኛል!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15029
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 10 May 2025, 14:48
ቀሲስ ዓይጠ መጎጡ
እኔ የትግራይን ህዝብ የማውቀውን ያክል፣ አንተ ካድሬው ቅንጣት ያህል አታውቀውም።
እዚያችው የወያኔ አጥርህ ውስጥ ተወትፈህ ስትቆይ ነው የሚያምርብህ። ስለ ትግራይ ህዝብ ደግመህ ብታወራ በባሩድ የጨሰውን ቂጥህን በሳማ ነው የምጠበጥበው። ስንኩል!