Page 1 of 1

WHEN AMHARA FANOS CAPTURE ARAT KILO, ETHIOPIA WILL HAVE THE BEST ETH NATIONAL DEFENSE FORCE UNDER FANO LEADERSHIP

Posted: 31 Aug 2023, 21:12
by EwnetYashenifal
WHEN AMHARA FANOS CAPTURE ARAT KILO, ETHIOPIA WILL HAVE THE BEST ETH NATIONAL DEFENSE FORCE UNDER FANO LEADERSHIP

Re: WHEN AMHARA FANOS CAPTURE ARAT KILO, ETHIOPIA WILL HAVE THE BEST ETH NATIONAL DEFENSE FORCE UNDER FANO LEADERSHIP

Posted: 31 Aug 2023, 21:59
by Sadacha Macca
Hmmmm....

Sounds like tribal nationalist rhetoric to me, which ironically (or not), is what you accuse others of advocating for.
But I suppose it's okay since it's "your tribe" as opposed to the "enemy tribes" ("oromumma", "agames," etc).. right?!
Right!

:mrgreen: :mrgreen:

Re: WHEN AMHARA FANOS CAPTURE ARAT KILO, ETHIOPIA WILL HAVE THE BEST ETH NATIONAL DEFENSE FORCE UNDER FANO LEADERSHIP

Posted: 31 Aug 2023, 23:17
by Horus
EwnetYashenifal wrote:
31 Aug 2023, 21:12
WHEN AMHARA FANOS CAPTURE ARAT KILO, ETHIOPIA WILL HAVE THE BEST ETH NATIONAL DEFENSE FORCE UNDER FANO LEADERSHIP

ይህ እንደ ሚሆን የእኔ ጽኑ እምነት ነው ፤ ነገር ግን ይህ ለምን እንደ ሚሆንና እንዴት እንደ ሚሆን ትንሽ አብራራው ።

(1) አሁን ያለው በጎሳ ፍልስፍና ወያኔ ትግሬ ያዋቀረው በሰረቱ ትግሬ ሆኖ አሁን ኦሮሞ ወስዶ ከሞላ ጎደል የኦሮሙማ ዘበኛ (Praetorian Army) ባለበት አይቀጥልም፤ መንግስት ሲለወጥ በግድ በግድ ይለወጣል ።
(2) አሁን ላይ ሰራዊቱን የሚያዙት ኦሮሙማ መኮንኖች ስለሆኑ አቢይን በኩዴታ ገልብጠው ኢትዮጵያዊነታቸውን ስለ ማያረጋግጡ ከጎሳ መንስት ጋር ፈራሽ ናቸው ።
(3) ነገር ግን መከላከያው የብዙ መቶ ሺ ምናልባትም የሚሊዮን ሰዎች መኖሪያና ስራና ህልውና ምንጭ ስለሆነ እንደ ትግሬዎቹ ዘመን ተበትነው መንገድ ላይ ለማኝ እንዳይሆኑ ፋኖም ሆነ ሌላው ስልጣን ተረካቢ ከወዲሁ ስለ ሰራዊቱ ግልጽ ፕላን ለህዝብ ማሳወቅ ይኖርበታል ።
(5) በተጨማሪም አንድ አገር ምን ግዜም ቋሚ ጦር እስታንዲንግ አርሚ ያስፈልጋታል ፣ ስለዚህ መንግስት ሲለወጥም ብሂራዊ ሰራዊት መኖሩ ተግድ ይሆናል።
(6) ስለዚህ የኦሮሙማ ጎሳ አገዛዝ ሲወገድ ብሄራዊ መከላከያው ጁላና መርዳሳ አይነት ሌቦችን አጽድቶ ወደ ኢትዮያዊ ሰራዊትነት ይዋቀራል ያልኩት ። ለዚህ ነው ዛሬ ፋኖ ይህን መሰል ፕላን ግልጽ በማድረግ አፍቃሬ ኢትዮጵያ የሆኑትና ወታደርና መኮንኖችን ወደራሱ እየጠራ የነገውን ሰራዊት እርሾ ማደራጀት ያለበት ።

ራዕይ ማለት ይህ ነው ። ወታደር ቤተሰብ አለው ፣ ስራው ይህው ነው ። ዝም ብሎ በጭፍኑ ትበተናለህ ከተባለ እስከ ሞት ድረሳ ካቢይ ጋር ይሞታል ። ነገር ግን አቢይ ሲሄድ ሰርዊቱና የሱም ስራ መቀጠሉን ዋስትና የሚሰጥ ፕሮግራም ፋኖ ብስቸኳይ ማርቀቅ አለበት ።

ያንን ነው የሆረስ ትንቢት ያልኩት!

https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=327476