Page 1 of 1

ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ሲባል ፋኖን ከወያኔ ጋር ሲነፃፀር::

Posted: 31 Aug 2023, 17:37
by Fed_Up
30 አመት በሚሊዬን ታንኩም ባንኩም በእጁ በደጁ በነበረ ኢትዮጵያንረብጣ ገንዘብ እና ወርቅ ዘርፎ ቱጃር ሆኖ.. የጌቶቹ 100% ድጋፍ ይዞ የዘመተው ባለ 2 ሚሊዬን በደንብ የሰለጠነ, የሰለቀጠ.. የወደለ.. የታጠቀ.. ዘራፍ ያአለ.ው የአጋሜው ወያኔ ህወሃት

Vs.

የዛገ ምንሽር ይዞ ሞፎሩን ሰቅሎ ሚስቱን ልጆቹን እና ከብቶቹን ለቀየው ህዝብ አደራ ብሎ .. ምንም የጦር ስልጠና አቅርቦት እና ስንቅ ሳይኖረው የሚረግጣት መሬቱን አምኖ ግንባሩን ለሞት .. እንደማይመለስ አውቆ ሚስቱንና ልጆቹን ጉንጮች አገላብጦ ስሞ... የዘመተው ፋኖ::

ውጤቱ ታይቶቷል..

ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ይላሉ የአጋሜ ጌቶች ፋኖች ሲተርቱ::
ከእንግዲህ የአማራን ሚስት መድፈር መግደል.. የአማራን ህፃናት መግደል መርገጥ... መሬቱን መቀማት ማንጎጠጥ ልርገጥህ ማለት ላይመለስ ተሸኝቷል:: አጋሜ እርምህን አውጣ ወልቃይት እና ራያን ከመውሰድ ይልቅ ከአምበሳ መንጋጋ ስጋ ማስጣል ይቀላል:: እሱን ትሞክሩት?

Re: ይታደሉታል እንጂ አይታደሉትም ሲባል ፋኖን ከወያኔ ጋር ሲነፃፀር::

Posted: 31 Aug 2023, 17:47
by @@
Fed_Up wrote:
31 Aug 2023, 17:37
30 አመት በሚሊዬን ታንኩም ባንኩም በእጁ በደጁ በነበረ ኢትዮጵያንረብጣ ገንዘብ እና ወርቅ ዘርፎ ቱጃር ሆኖ.. የጌቶቹ 100% ድጋፍ ይዞ የዘመተው ባለ 2 ሚሊዬን በደንብ የሰለጠነ, የሰለቀጠ.. የወደለ.. የታጠቀ.. ዘራፍ ያአለ.ው የአጋሜው ወያኔ ህወሃት

Vs.

የዛገ ምንሽር ይዞ ሞፎሩን ሰቅሎ ሚስቱን ልጆቹን እና ከብቶቹን ለቀየው ህዝብ አደራ ብሎ .. ምንም የጦር ስልጠና አቅርቦት እና ስንቅ ሳይኖረው የሚረግጣት መሬቱን አምኖ ግንባሩን ለሞት .. እንደማይመለስ አውቆ ሚስቱንና ልጆቹን ጉንጮች አገላብጦ ስሞ... የዘመተው ፋኖ::

ውጤቱ ታይቶቷል..

ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ይላሉ የአጋሜ ጌቶች ፋኖች ሲተርቱ::
i fully agree. fano achieves its goals with calculated and limited sacrifice unlike the human wave generals :lol: :lol: :lol: woyanus only know to send human waves after human waves of kids. where do these people got their military training? dedebit university? omg :lol: :lol: fano has no support from the local government too. it doesn't even have a political party but achieved the impossible in a short period of time. it is in their blood. very impressive