Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17761
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ትግራይ ሞተር ነች - ቁጥር 2

Post by Misraq » 31 Aug 2023, 16:17

.
.
.
አሁንም አጃጅሎ ጦርነት ውስጥ ሊከታቸው ነው እመኑኝ 😁። በትግርኛ ትግሬ መስማት የሚወደውን እናንተ እኮ ልዩ .. መዓንጣ ... ተጋዳላይ ... ምናምን አማላይ ቃሎችን ዳንኤል ክብረት እያዘጋጀለትና እንዲሸመድድ እየተደረገ ነው። :lol: :lol: