Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13222
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የሞት ላይ ሞት፣ ጆሮም አይሰጠዉም፣ በአገር አቀፍ ደረጃ ይቅር ና በክልል ደረጃ ራሱ

Post by DefendTheTruth » 31 Aug 2023, 14:54

ቅሌት!

አዲስ አበባም ሆነ ባሕርዳር አባ ከና አልልም አላቸዉ፣ የጦር-ሀይሎች ኢታማቮር ሹሙ ደገሞ አክራሪዎቹ ለሰላም ስጋት የማይሆኑበት ደረጅ ላይ ደርሶዋል ይለናል።

ትዋራጭ፣ ትንጫጫ!



Post Reply