Page 1 of 1
Must Watch: ታዋቂው የኢትዮጵያ ጠንቋይ ዶክተር ወዳጄነህ መሐረነ ሥራ ላይ
Posted: 30 Aug 2023, 23:53
by Thomas H
ቀጭን ወርቃማ እባብ አይቶ ተዋት ማለት ነው!? ይሄ ደደብ የተሰጠውን እድል መጠቀም አይችልም። ቻይናዊ ቢሆን ኖሮ እባቡን ጠብሶ ነበር የሚበላው።
Please wait, video is loading...
Re: Must Watch: ታዋቂው የኢትዮጵያ ጠንቋይ ዶክተር ወዳጄነህ መሐረነ ሥራ ላይ
Posted: 01 Sep 2023, 06:19
by Assegid S.
ድሮ እንኳን 'ካብ ለ ካብ' ነበር። ዘንድሮ እባብ ለ እባብ የሚተያየው ጡት ለ ጡት ሆነ ማለት ነው?
Re: Must Watch: ታዋቂው የኢትዮጵያ ጠንቋይ ዶክተር ወዳጄነህ መሐረነ ሥራ ላይ
Posted: 04 Sep 2023, 11:56
by Thomas H
ጠንቋዩ የትግራይን ሕዝብ ይቅርታ ጠየቀ
Please wait, video is loading...