የ ትህነግ ሰዎች የወልቃይትና ራያን መሬት መንጠቅ ብቻ ሳይሆን ህዝቡንም በግድ ትግሬ ሁን እምቢ ካልክ ነፍስህን እንቀማሃለን ነው
Posted: 30 Aug 2023, 16:22
የወልቃይትና የራያ ህዝብ ለ ሰላሳ አመታት ተጨፈጨፈ፡ መሬቱን ፡ ሚስቱን ንብረቱን ተቀማ፡፡ ማንነቱን ግን ለመቀማት ባለመቻሉ፡ በ አንድ ቀን ጦርነት የትህነግን ጉጀሌ ጠራርጎ አባረረ፡፡
ታዲያ አሁን ኮሎኔል ማሙዪ ፡ በ ማይክ ሀመር ትእዛዝ ህዝቡ ማንነቱን እንዲቀይር ለማስገደድ በ አማራ ህዝብ ላይ ባለ በሌለ አቅሙ ጦር ሰበብቆ፡ አማራው ላይ እሳት እያወረደ ይገኛል፡፡ ትህነግ የህዝቡን ማንነት ገፎ ፡ የጀመረው ጥቅለላ ፡ በ ኦህዴድ አጋፋሪነት እንደማይፈፀም ግልፅ እየሆነ መጥቷል፡፡የ አማራው ብሄረተኝነት በተገቢው ልክ ካደገ፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የ ብሄር ፖለቲካ በህግ ይታገዳል፡፡ ካልሆነ ግን ዘላለማዊ የ አማራ አገዛዝ ይፀናል፡፡
either play by the rules, change the rules or get out all together! No more convince or confuse