የ ኢዜማው መሪ ይናገራሉ፡- አቅም የሌለው መንግስት አቋም ሊኖረው አይችልም፡፡ የብልፅግና ስንብት
Posted: 30 Aug 2023, 15:14
መንግስት ያለው አራት ኪሎ ብቻ ነው፡፡ የ ህዝብ አመኔታን ለጠባብ ቡድናዊ ፍላጎት አሽቀንጥሮ የጣለው ቀጣፊና ቀልማዳ አገዛዝ የመጨረሻ ምሶሶው እየወላለቀ ይገኛል፡፡
Za-Ilmaknun wrote: ↑30 Aug 2023, 15:14መንግስት ያለው አራት ኪሎ ብቻ ነው፡፡ የ ህዝብ አመኔታን ለጠባብ ቡድናዊ ፍላጎት አሽቀንጥሮ የጣለው ቀጣፊና ቀልማዳ አገዛዝ የመጨረሻ ምሶሶው እየወላለቀ ይገኛል፡፡![]()
አቅም የሌለው ሰው ሲያነኩር ይፈሳል ይሉሃል ይህ ነውAbere wrote: ↑30 Aug 2023, 15:29አቅም የሌለው ሰው ሲያነኩር ይፈሳል ይሉሃል ይህ ነው። ፋኖ ትጥቅ አስፈታለሁ አቅም ጠፋ ከዚያ ሌላ እርፍቅ ፍለጋ " አጄንዳ የማንነት ጉዳይ ነው"በሚል መርሆ መቀሌ ልመና ሄደ።
Za-Ilmaknun wrote: ↑30 Aug 2023, 15:14መንግስት ያለው አራት ኪሎ ብቻ ነው፡፡ የ ህዝብ አመኔታን ለጠባብ ቡድናዊ ፍላጎት አሽቀንጥሮ የጣለው ቀጣፊና ቀልማዳ አገዛዝ የመጨረሻ ምሶሶው እየወላለቀ ይገኛል፡፡![]()