Page 1 of 1

"አብይ ሊዘምቱ ነው"! በአዲስ አበባ ዙሪያ ምሽግ እንዲቆፈር አዘዙ። ክክክክክ

Posted: 30 Aug 2023, 13:49
by Union
አብይ ሊዘምቱ ነው የሚል ዜና ሰምቼ በሳቅ ወደኩ። ይሄ ሬድዮ ኦፕሬተር ስለ ጀግንነት የት አባቱ ያውቃል። :lol:

ኧረ ቶሎ ግባ በሉልኝ :lol: