ሸኔ ቢያገኘኝ አሁንም ይገለኛል!
Posted: 30 Aug 2023, 07:16
ሸኔ ማለት አብዪ አህመድ ነዉ ተብለናል፤ አብዪ አህመድ ከገኘኝ አሁንም ይገለኛል፣ ነዉ ትርጉሙ ፤ መሆኑ ነዉ፤ ማለቱ ነዉ ይህ ለሀቅ የቆመ ልጅ።
"ነፃ አዉጪ" ትርጉሙ ይህ ነዉ።
"ነፃ አዉጪ" ትርጉሙ ማስገደድ መሆኑ ነዉ።
"ነፃ አዉጪ" ትርጉሙ ይህ ነዉ።
"ነፃ አዉጪ" ትርጉሙ ማስገደድ መሆኑ ነዉ።