Project management ክፍል ወስዶ ስለ ፕሮጀክት ማናጅመንት ሲያወራ የሰማሁት ግዜ ነው እንጭጭ እንደሆነ የተረዳሁት። ፕሮጀክት ማናጅመት ኮርስ መውሰድን ልክ እንደ ትልቅ እውቀት አድርጎት ሲኮፈስ እና ክፍል ውስጥ የተማረውን በ power point ለህዝቡ ለሚንስትሮቹ ለማሳየት ሲፍጨረጨር እውቀት ያለው ለመምሰል ሲጋጋጥ ነበር። እኔ ግን ቀፎ መሆኑን በአንዳንድ ቃላት አጠቃቀሙ እና አርፈተ ነገሮቹ ጋማ ብዬው ነበር።
ይሄ ሰው የልጅነት ህልሙ ባለ ቀይ ኮፍያ ኮማንዶ መሆን ነበር ይመስለኛል ስገምተው። በደርግ ግዜ ኮማንዶ በጣም ይፈራ ነበር።
ይቺ ሰውዬ ታዲያ ኮምንዶ በኮማንዶ ካደረኩት ሰራዊቴን እንኳን አማራን አፍሪካን እቆጣጠራለሁ፣ እየሱስ ጌታ ነው ብላ ተነሳች ማለት ነው።
ማሎ...ማሎ
Please wait, video is loading...