Page 1 of 1

የጎንቻ ተራራው አበጀ በለው!

Posted: 29 Aug 2023, 14:37
by Horus
እስቲ ክቡር ሓዲስ አለማየሁ ለአርበኛ አበጀ በለው (ምናልባት በላይ ዘለቀ) የገጠሙለት ግጥም ፈልጋችሁ ስሙት ! 'ለዚህች ለተጎዳች ለተጠቃች አገር መድሃኒት እንዲሆን እሱን መሾም ነበር" ያሉበትን !!