አዲሱ የፋኖ ድፊትና የኦሮሚያ ጉብኝቱ!
Posted: 29 Aug 2023, 13:50
አፍቃሬ አቢይ ኦሮሞ ነክ ሚዲያዎች በፋኖ ፍጥነት ተደናግጠዋል!! ጦርነቱ ኦሮሚያ መግባቱ የንጋትና ምሸት ያክል አይቀሬ ነው!!! ድፊት የቆቅ መያዣው ወጥመድ በተመለከተ በትግሬው ጦርነት ግዜ የተወያየንበት ነው ፤ ታውቁታልችሁ !!
እኔ መላኩ ይልማ ያቢይ ደጋፊ ቢሆንም እንደ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ በማየት መረጃውን እከታተለው ነበር ። ግን ፋኖ ከመጣ ወዲህ የፋኖን ድል ዝቅ ዝቅ ሲያደርግ መነገር የነበረበትን ሲዘለ ከርሞ ዛሬ ፋኖ ኦሮሚያ ኦፐሬሽን ሲጀምር ዜናውን በትላልቅ ፊደል መጻፍ ጀመረ ! ዘር ከልጓም ይስባል እንዲሉ

ፋኖ ትክክለኛ እስትራተጂ እየተጠቀመ ነው ። በአማራ ምድር የወረሞ ወራሪውን ከተማ ውስጥ በግፊት ከቦ መሃሉ እሳት ዙሪያው ገነት አድርጎ ቀፍድዶ መያዝ ነው ። ብራኑ ጁላ ከተማ ተቆጣጥሮ ወደ ገጠር ለመዝመት ነው ሃሳቡ ። ያ አይሆንም ! ከከተማ መውጣት ሲዳዳው ፋኖ ዘው ብሎ ከተማውን ይዝበታል ! ይህ ነው መሃሉ እሳት ዙሪያው ገነት ማለት ። ወረሙማ ሚፈልገው መሃሉ ገነት ዙሪያው እሳት ማድረግ ነው ።
ይህ አዲሱ የፋኖ ድፊት ነው !
ሁለተኛው ግሩም እስትራተጂ ዉጊያውን ወደ ኦሮሙማዎቹ መንደር መውሰድና እዚያው በራሳቸው እሳት እንዲጠመዱ ማድረግ ነው። አሁን በቂጣ ተወጥሮ ኢትዮጵያን አላስቆም አላስቀምጥ ያለውን ወረሙማ ጎረምሳ እዚያ በሰፈሩ እንዲዋጋ ማድረግ ነው ። ድንቅ እስትራታጀም !!!!