Page 1 of 1

ይባስ ብሎ ደግሞ አዲሱ ዜና እንዲህ ይነበባል

Posted: 29 Aug 2023, 08:23
by DefendTheTruth
"በኦሮሚያ፣ በደቡብ ና በትግራይ ክልሎች በመርት ዘመኑ፣ በግብርናዉ ዘርፍ ስኬቶች ተመዝግቦዋል።"

እንግዲህ ይታያችዉ አማራ ራሱን ከትግራይ በታች ስያደርግ። ወይ የቁልቁል ጉዞ!


Re: ይባስ ብሎ ደግሞ አዲሱ ዜና እንዲህ ይነበባል

Posted: 29 Aug 2023, 08:31
by DefendTheTruth
"ከዚህ አዲስ አበባ እዋጋለሁ ብለው ጀዊሳውን የተቀላቀሉ ፤ ሚስቶቻቸውን እና ልጆቻቸውን ጥለው የሄዱ ፤ አዲስ አበባ እንገናኝ ብለው እንደሄዱ ሳይቀልጡ አልቀሩም ፤ ይሄ ከመንግስት መስሪያቤቶች ጭምር ነው ፤ ቤተሰብ ልጠይቅ በሚል ነበር ከአዲስ አበባ የወጡት"