Page 1 of 1

የተስፋ ጭላንጭል: ለወደፊቱ እውን የሚሆን የትግራይ የኢኮኖሚ ስኬት በጨረፍታ

Posted: 29 Aug 2023, 03:58
by Digital Weyane
ኡኛ ተጋሩ የአፍሪካ Monaco እንሆናለን። ለወደፊቱ ከዚህ በፊት ፈፅሞ በማናውቃት የበለፀገች ትግራይ ውስጥ እንደምንኖር አልጠራጠርም። ኡናታችን ትግራይ Monacoን ስለመሆን የወደፊት እድሏ የማይታየው ካለ በጊዜ የዓይን ምርመራ ያድርግ እላለሁ። :roll: :roll:


Re: የተስፋ ጭላንጭል: ለወደፊቱ እውን የሚሆን የትግራይ የኢኮኖሚ ስኬት በጨረፍታ

Posted: 29 Aug 2023, 04:14
by Digital Weyane
ዛሬ በክራንች እየተራመደ የሚገኘው የትግራይ ወጣት ነገ የአራት ሚሊየን ዶላር ቡጋቲ መኪና እየነዳ ሲሄድ በህልሜ አየሁ። :roll: :roll:


Re: የተስፋ ጭላንጭል: ለወደፊቱ እውን የሚሆን የትግራይ የኢኮኖሚ ስኬት በጨረፍታ

Posted: 29 Aug 2023, 15:20
by Digital Weyane
ኡናቴ ትግራይ፣ እድገትሽ ይታየኛል፣ ማርና ወተት የሚፈልቅባት ሀገር ሆነሽ ይታየኛል፣ ሁሉም ነገር በሽበሽ ሆኖ ይታየኛል። አምየን። :roll: :roll:


Re: የተስፋ ጭላንጭል: ለወደፊቱ እውን የሚሆን የትግራይ የኢኮኖሚ ስኬት በጨረፍታ

Posted: 29 Aug 2023, 23:09
by Digital Weyane
ኡቶም ብሸንኪ ምንቀኝነቶም እና ዓርሰ ለጠቕትነት ስምየቶም ደናጉላ እላደብረዩ እንከለዉ ዓይኖም ዝጠፍኤ ተጋሩ ዎገናተይ ልወደፊቱ ትግራይና ኻምዙይ ኢላ ማዕቢላ እና በልፂጋ ብዓይኖም ክረእዩዋ የኽእሉይ፣ ዋጋ አርባዕተይ ምልዮን ማንኪና ክነድኡ የኽእሉይ፣ እና ብአጋ ይሕሰቡሉታ ዳሓር ከይፅፀፁታ ንብሎም። :roll: :roll: