Page 1 of 1

የሊብያ ( በትሪፖሊ ያለው መንግስት) የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ነጅላእ ኣል-መንቑሽ ምን ኣጠፋች ?

Posted: 28 Aug 2023, 21:27
by Abe Abraham
የሊብያ ( በትሪፖሊ ያለው መንግስት) የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ነጅላእ ኣል-መንቑሽ ምን ኣጠፋች ?

ከኣቻዋ የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ስለተገናኘች በዓብደል ሓሚድ ኣል-ድቤባ/ልድቤባ የሚመራ መንግስት ከስራዋ እንድትቆም ኣደረገ ። ልብስዋን ተመልከት !!!

-