Page 1 of 1

ሞት የተፈረደባቸው የትግራይ ወጣቶች 25,000 የሞት ዩኒፎም ልብስ ተልኮላቸዋል - ከሞት መላዕክታቸው ዐብይ አህመድ " መሽረፈታቸው"

Posted: 28 Aug 2023, 11:40
by Abere
ሞት የተፈረደባቸው የትግራይ ወጣቶች 25,000 የሞት ዩኒፎም ልብስ ተልኮላቸዋል - ከሞት መላዕክታቸው ዐብይ አህመድ " መሽረፈታቸው"

እንደ ተገራ ፈረስ ማንም የሚጋልበው የትግራይ ህዝብ በየተራራው ረግፈው ስለሚቀሩት ልጆቹ እንኳን መጠየቅ አይችልም ወይም አያንገራግርም። በኦሮሙማ የቀኝ ግዛት ቀንበር የወደቀው ትግራይ በሞት ጥላ ስር እየኖረ ያለ የዘመናችን ዝቅተኛ የፓለቲካ ንቃተ ህሌና ደዌ የመታው።