Page 1 of 1
'ሳንዳ' ኣብ አሸንዳ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 28 Aug 2023, 09:40
by Meleket
ሳንዳ ኣብ አሸንዳ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
ጽባሕ ድሕሪ ጽባሕ ጀጋኑ ዚወልዳ፡
ከምተን ኣዴታተን ፍትዋት ዝያዳ፡
አዋልድ ሃገርና እዘን መዓል ሳንዳ፡
ኩለን ደቂ-ሳይዳ፡
ኣቤት ከምህረለን ሳዕስዒት ኣሸንዳ!
ንምርምር ንዝዓደመና Horus እናመስገንና
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=328149
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=327283&
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=325878& 
Re: 'ሳንዳ' ኣብ አሸንዳ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 23 Aug 2024, 05:20
by Meleket
Re: 'ሳንዳ' ኣብ አሸንዳ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 23 Aug 2024, 05:34
by Eripoblikan
ኣብ ኤርትራ ዝያዳ ዝፈልጥ ግን ማይ ጨሎት ጳጉመን ዮሃንሰይ ቅዱሰይን እዩ። ኣሸንዳ ዝበሃል ኣብ ስደት ኣብ ቀረባ ግዜ ኢየ ፈሊጠዮ።
Re: 'ሳንዳ' ኣብ አሸንዳ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 23 Aug 2024, 05:50
by Axumezana
ግራ የተጋባው የደብተራ ነገር፥
ባህሉን ረስቶ ሲፎክር የጣልያን አሽከር
Re: 'ሳንዳ' ኣብ አሸንዳ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 23 Aug 2024, 05:55
by Meleket
"እሞ ንሱ’ዉን ቀዲሙካ/ኪ ተሰዲዱ’ዶ ይኸውን?" ንምውዛይ ኢዩ። ዕሙቕ ዚበለ መጽናዕቲ የድልዮ እዚን ከምዚን ንምባል። ዋና ነገር ምፍላጥካ/ኪ ኢዩ። ታሪኽ ወዲ ሰባት ታሪኽ ስደት’ዉን ኢዩ።
Eripoblikan wrote: ↑23 Aug 2024, 05:34
ኣብ ኤርትራ ዝያዳ ዝፈልጥ ግን ማይ ጨሎት ጳጉመን ዮሃንሰይ ቅዱሰይን እዩ። ኣሸንዳ ዝበሃል ኣብ ስደት ኣብ ቀረባ ግዜ ኢየ ፈሊጠዮ።
Re: 'ሳንዳ' ኣብ አሸንዳ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 23 Aug 2024, 05:59
by Meleket
ተባረክ Axumezana ወንድማችን!
Axumezana wrote: ↑23 Aug 2024, 05:50
ግራ የተጋባው የደብተራ ነገር፥
ባህሉን ረስቶ ሲፎክር የጣልያን አሽከር
Re: 'ሳንዳ' ኣብ አሸንዳ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 22 Aug 2025, 11:21
by Meleket
‘ያቄር’ በተባለው የቆላ ተምቤን ቀዬ፡ ብርቱ ረሃብ ወይም ድርቅ ገብቷል ሲባል ሰምተናልና፡ እስቲ የ ‘አሸንዳ’ዉን ጭፈራ ገታ በማድረግ፡ ችግር ላይ ያሉ የታረዙና የተጎሳቆሉ እንዲሁም ከቀያቸው በአስከፊው ጦርነት ምክንያት የተፈናቀሉ የሰው ልጆችንና እንስታትን ለመታደግ በሰብኣዊነት ኣንዳንድ መልካም ተግባሮችን ለመስራት እንትጋ! ጥሪያችን የኢትዮጵያ መንግስትንም የኤርትራ መንግስትንም ይመለከታል።
ለጨፋሪዎች ደግሞ፡ ጭፈራዉ እንደሆነ የዛሬ ኣመት ዬትም ኣይሄድብንም! ይልቅ ባይናችን የምናየው የተጎሳቆለ ዜጋን ለመርዳት መረባረቡ ቢቀድም ለነፍሳችንና ለኅሊናችን ይበጀናል የሚል ምክራችንን ለግሰናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!
Re: 'ሳንዳ' ኣብ አሸንዳ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 22 Aug 2025, 13:08
by Horus
መለከት፣
መቼ ነው የመሃል ዳኞቹ አሰብ ወደባችንን መልሰው ሰላም የምናገኘው?
Re: 'ሳንዳ' ኣብ አሸንዳ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 22 Aug 2025, 13:26
by Dama
Meleket wrote: ↑23 Aug 2024, 05:59
ተባረክ Axumezana ወንድማችን!
Axumezana wrote: ↑23 Aug 2024, 05:50
ግራ የተጋባው የደብተራ ነገር፥
ባህሉን ረስቶ ሲፎክር የጣልያን አሽከር
You can perfectly do your sex naturally without talking about Axumezana as a porno video.
pervert!!
What's next! Roasting Axumezana's p*nis for erectile dysfunction?
Ho*mo!!
Re: 'ሳንዳ' ኣብ አሸንዳ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 23 Aug 2025, 03:45
by Meleket
“ኢትዮጵያ እምብርት ውስጥ የሚገኙት ጉራጌዎች፡ ወደ ምንጫቸው ወደ ጉራዕ ሲመለሱ ነዋ” እንድንል ፈልገህ ከሆነ፡ እምብዬው አንልም!
Horus wrote: ↑22 Aug 2025, 13:08
መለከት፣
መቼ ነው የመሃል ዳኞቹ አሰብ ወደባችንን መልሰው ሰላም የምናገኘው?
Re: 'ሳንዳ' ኣብ አሸንዳ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 12 Aug 2026, 04:34
by Meleket
Meleket wrote: ↑23 Aug 2023, 10:49
ወንድማችን Horus ኮርኳሪና ጐርጓሪ ጥያቄዎችና አስተማሪ ትንተናህ አመራማሪዎች ናቸውና ልትመሰገን ይገባል፤ ብዙዎቻችን እውቀትን እየገበየንበት ስለሆነ ግፋበት። ስንሳሳት እየታረምንበት የማናውቀውን እያወቅንበት ወዘተ ስለሆነ ግፋበት።
ያገራችን ሰዎች ሲተርቱ፡ “ናይ ኣቦኡ ዘጥፍእ ኪጠፍእ” ይላሉ መሠረታችሁን አትዘንጉ ለማለት ሲያሳስቡን መሆኑ ነው።
ኣሸንዳ ኦሪታዊ ምንጩን ካንዳንድ ጽሑፎች አንብበን እንደነበርን እናስታውሳለን፡ ከመጸሓፈ መሳፍንት ምዕራፍ 11 ታሪክ ጋር ኣያይዘው፡ በዚሁ መጸሐፍ ምዕራፍ 11፡40 ላይ እንደተጠቀሰው የጊልዓዳዊውን የይፍታሕ ብቸኛ ሴት ልጅን ለማወደስ እስራኤላውያን ሴቶች ካደረጉት ድርጊት ጋር አያይዘው ለመተንተን የሞከሩ ሰዎች አጋጥመውናል። . . .
ወደ መሠረታዊ ጥያቄህ ስንመለስ፡ እናቶቻችን እነሱን ተከትለውም አንዳንድ እህቶቻችን የእድሜ እኩያ ጓደኞቻቸውን “አዳነይ፡ ኣብሻይ፡ ሳንዳይ” ሲሉ ይሰማሉ። በተለዪ “ሰንዳይ" የሚለው ቃል “እታለም” ወይ ታላቅ እህቴ እንደሚለው የአማርኛ ቃል አግባብ እንዳለው እናውቃለን። አሸንዳ ላይ የሚጨፍሩት ደግሞ የእድሜ እኩያዎች በመሆናቸው እርስበእርስ “ሰንዳይ ሳንዳይ” መባባላቸውን በመላምት እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንገምታለን። ሌላ ከዚህ የበለጠ አሳማኝና አርኪ የቃል ትንተና እስኪያጋጥመን፡ እንዲህ እዬተዝናናን ተፈላስፈናል!፡ የንዋይ ደበበን “ሁሉም የየራሱን ሲያደንቅ እሰማለሁ፡ የኔም ለኔ እኮ ናት እኮራባታለሁ እመካባታለሁ” የሚለውን ዜማ እያጣጣምን።
የሚገርምህ እኒህ "ሳንዳይ" የሚባባሉት እህቶቻችንና እናቶቻችን(ከልጅነታቸው ጀምሮ 'ሳንዳይ' እንደሚባባሉ አትዘንጋ)፡ "በየት በኩል መጣህ?" ብለው ሲጠይቁ "ብአይቲ መጺ(ጪ)ካ?" ብለው ይጠይቁሃል። ብአይቲ የሚለው ቃል ምንጩ የግዕዙ አይቴ መሆኑን የሚያቁ፡ መሠረታቸውን ያልለቀቁ ቃላቶችን በመስማታቸው ሲደመሙ፡ አላዋቂዎች ደግሞ ሳያፍሩ ሊገለፍጡ ይችላሉ።
ኬር!
Horus wrote: ↑22 Aug 2023, 14:12
አሸንዳ ምን ማለት ነው?
ባህላዊ ገቢሩ ሳይሆን እራሱ ቃሉ ምን ማለት ነው? ከአሸንዳ ጋር ተዛማጅ የሆኑት ሌሎች ቃላት የተኞቹ ናቸው?
ዘመነ ኣሸንዳ በመሆኑ፡ ሳንዳይና ስንዱ እጅ ለእጅ ተያይዘው ወደ ሰላም ጎዳና እያቀኑ ነው!
Re: 'ሳንዳ' ኣብ አሸንዳ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 22 Aug 2026, 03:38
by Meleket
ርሑስ በዓለ ኣሸንዳ፡ ንመኣል ሳንዳይ፡ ንመኣል ደቂ ሳይዳ ብሓፈሻ!