Page 1 of 1

ሄሊኮፕተር ትቶ የፈረጠጠ መንግስት በአለም ላይ ከብረወሰን አስመዝግቧል!!!

Posted: 28 Aug 2023, 08:07
by Ejersa
:lol: :lol: :lol: :lol:

Re: ሄሊኮፕተር ትቶ የፈረጠጠ መንግስት በአለም ላይ ከብረወሰን አስመዝግቧል!!!

Posted: 28 Aug 2023, 08:56
by Assegid S.
ተመስገን ነው! ይሔ የኦሮሞ ብሔርተኛ መንግስት ... ኣለም ሁሉ በትራክተር ሲያርስ የኣማራ ገበሬን በሄሊኮፐተር ሊያሳርሰው ነው። እኔ ግን የምለው ... የእነዚህ ሰዎች እግር ከበራሪ ማሽን በላይ ፈጣን ነው ማለት ነው ሄሊኮፕተሩን ትቶ በእግሩ የፈረጠጠው? ገራሚ ነው።

Re: ሄሊኮፕተር ትቶ የፈረጠጠ መንግስት በአለም ላይ ከብረወሰን አስመዝግቧል!!!

Posted: 28 Aug 2023, 10:17
by DefendTheTruth
ሕልኮፕተር ተትቶለትም ማብረር አቅቶት መሬት ላይ አስቀምጦ ፎቶ ብቻ የምያነሰ ነፃ አዉጪ ተብዬዉ የታርክ መጀማሪያ ፍጡር!

በፎቶማ ድሮ ገና ነፃ አዉጥቶናል!

Re: ሄሊኮፕተር ትቶ የፈረጠጠ መንግስት በአለም ላይ ከብረወሰን አስመዝግቧል!!!

Posted: 28 Aug 2023, 10:33
by TGAA
DefendTheTruth wrote:
28 Aug 2023, 10:17
ሕልኮፕተር ተትቶለትም ማብረር አቅቶት መሬት ላይ አስቀምጦ ፎቶ ብቻ የምያነሰ ነፃ አዉጪ ተብዬዉ የታርክ መጀማሪያ ፍጡር!

በፎቶማ ድሮ ገና ነፃ አዉጥቶናል!
"ሕልኮፕተር ተትቶለትም ማብረር አቅቶት መሬት ላይ አስቀምጦታል ?!" Lieutenant General Yilma Merdasa/ aka DDT understatement of the year ! :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Re: ሄሊኮፕተር ትቶ የፈረጠጠ መንግስት በአለም ላይ ከብረወሰን አስመዝግቧል!!!

Posted: 28 Aug 2023, 10:40
by Abere
መደነቅ ያለብህ ሂሊኮፕተሮቹ ባለማብረራቸው ሳይሆን ለምን እንዳላቃጠሏቸው ነው። ፋኖዎች ባንክ ይጠብቃሉ ( አይዘርፉም)፤ ሂሊኮፕተር ይማርካሉ ግን አያቃጥሉም (ይጠብቃሉ)። ለምን? ፋኖ ለአገር ሃብት እና ጥቅም ይጨነቃል። ኦሮሙማ ኦነግ ግን 1 የድሮን ጥይት ለመግዛት 20-40 ሚልዮን ዶላር ህዝብ እየተራበ ገዝቶ አማራ ለመግድል ይታክታል።
DefendTheTruth wrote:
28 Aug 2023, 10:17
ሕልኮፕተር ተትቶለትም ማብረር አቅቶት መሬት ላይ አስቀምጦ ፎቶ ብቻ የምያነሰ ነፃ አዉጪ ተብዬዉ የታርክ መጀማሪያ ፍጡር!

በፎቶማ ድሮ ገና ነፃ አዉጥቶናል!

Re: ሄሊኮፕተር ትቶ የፈረጠጠ መንግስት በአለም ላይ ከብረወሰን አስመዝግቧል!!!

Posted: 28 Aug 2023, 11:03
by Right
ሕልኮፕተር ተትቶለትም ማብረር አቅቶት መሬት ላይ አስቀምጦ
So, you stop thinking. The FANOs are gorilla fighters. They are not a budget run military institution. They own no tanks, fighter jets or helicopters. They will soon obtain that part of the military skill. Boy, they are f…ing a billion $ run Oromo run ENDF. They will soon take over and restructure ENDF to respectability.