Page 1 of 1
ጉራጌ ወንድሜን ስሙልኝ። "አማራ መሆን መታደል ነው"!
Posted: 27 Aug 2023, 15:24
by Union
አዎ አማራ መሆን መታደል ነው! አማራ ደግሞ ኢትዮጵያዊ መሆንም መታደል ነው ይላል! እውነተኛ ኢትዮጵያዊነትን ለተላበሱ ኢትዮጵያዊነት የምድራችን ትልቁ ሀይል እና ሀብት ነው!
Re: ጉራጌ ወንድሜን ስሙልኝ። "አማራ መሆን መታደል ነው"!
Posted: 27 Aug 2023, 15:27
by Union
ኢትዮጵያዊነት ከላይህ ላይ ሲገፈፍ ግን የአለም የመጨረሻው ደካማ ሰው ትሆናለህ!! የህይወት ትርጉሙ ይጠፋሀል
Re: ጉራጌ ወንድሜን ስሙልኝ። "አማራ መሆን መታደል ነው"!
Posted: 27 Aug 2023, 16:16
by Horus
union wrote: ↑27 Aug 2023, 15:24
አዎ አማራ መሆን መታደል ነው! አማራ ደግሞ ኢትዮጵያዊ መሆንም መታደል ነው ይላል! እውነተኛ ኢትዮጵያዊነትን ለተላበሱ ኢትዮጵያዊነት የምድራችን ትልቁ ሀይል እና ሀብት ነው!
ፋኖኮ የብዙዎችን ቁጭት እየተወጣ ነው! በወረሙማ ኮማንድ ፖስት ተረግጦ በሴራ ተከፋፍሎ ያለው የጉራጌ ወጣት የሚታጠቀው ብረትና የሚዋጋበት መሬት አጥቶ በንዴት በግኖ ያለ ሰው ነው።
Re: ጉራጌ ወንድሜን ስሙልኝ። "አማራ መሆን መታደል ነው"!
Posted: 27 Aug 2023, 16:27
by Union
ጉራጌ በክልሉ በአዲስ አበባ እናም በመላው አለም ፋኖን በፓለቲካ እና በገንዘብ የሚደረገውን እርዳታ ነው ማስቀጠል ያለበት።
ይህ ወንድማችን በዚህ በእሳት ግዜ ህይወቱን ሰጥቶ ነው እያነቃ ያለው። ጉራጌ እንደዚህ ነው መግፋት ያለበት። ጉራጌ ክልል ውስጥ እራስን ለመከላከል ከሚያደርገው ትንቅንቅ ውጭ ሰፋ ያለ የፋኖ አይነት እንቅስቃሴ ለማድረግ የማያስችል ብዙ ችግሮ አሉበት። ከላይ ለመጥቀስ እንደሞከርኩት ግን ሁለገብ ትግሉን ማጧጧፍ ያለበት ሰአት ነው።
Horus wrote: ↑27 Aug 2023, 16:16
union wrote: ↑27 Aug 2023, 15:24
አዎ አማራ መሆን መታደል ነው! አማራ ደግሞ ኢትዮጵያዊ መሆንም መታደል ነው ይላል! እውነተኛ ኢትዮጵያዊነትን ለተላበሱ ኢትዮጵያዊነት የምድራችን ትልቁ ሀይል እና ሀብት ነው!
ፋኖኮ የብዙዎችን ቁጭት እየተወጣ ነው! በወረሙማ ኮማንድ ፖስት ተረግጦ በሴራ ተከፋፍሎ ያለው የጉራጌ ወጣት የሚታጠቀው ብረትና የሚዋጋበት መሬት አጥቶ በንዴት በግኖ ያለ ሰው ነው።
Re: ጉራጌ ወንድሜን ስሙልኝ። "አማራ መሆን መታደል ነው"!
Posted: 27 Aug 2023, 16:32
by Horus
union wrote: ↑27 Aug 2023, 16:27
ጉራጌ በክልሉ በአዲስ አበባ እናም በመላው አለም ፋኖን በፓለቲካ እና በገንዘብ የሚደረገውን እርዳታ ነው ማስቀጠል ያለበት።
ይህ ወንድማችን በዚህ በእሳት ግዜ ህይወቱን ሰጥቶ ነው እያነቃ ያለው። ጉራጌ እንደዚህ ነው መግፋት ያለበት። ጉራጌ ክልል ውስጥ እራስን ለመከላከል ከሚያደርገው ትንቅንቅ ውጭ ሰፋ ያለ የፋኖ አይነት እንቅስቃሴ ለማድረግ የማያስችል ብዙ ችግሮ አሉበት። ከላይ ለመጥቀስ እንደሞከርኩት ግን ሁለገብ ትግሉን ማጧጧፍ ያለበት ሰአት ነው።
Horus wrote: ↑27 Aug 2023, 16:16
union wrote: ↑27 Aug 2023, 15:24
አዎ አማራ መሆን መታደል ነው! አማራ ደግሞ ኢትዮጵያዊ መሆንም መታደል ነው ይላል! እውነተኛ ኢትዮጵያዊነትን ለተላበሱ ኢትዮጵያዊነት የምድራችን ትልቁ ሀይል እና ሀብት ነው!
ፋኖኮ የብዙዎችን ቁጭት እየተወጣ ነው! በወረሙማ ኮማንድ ፖስት ተረግጦ በሴራ ተከፋፍሎ ያለው የጉራጌ ወጣት የሚታጠቀው ብረትና የሚዋጋበት መሬት አጥቶ በንዴት በግኖ ያለ ሰው ነው።
የማይቀር ነው! ካማራም በላይ የምር የመጥፋት አደጋ ያለበትኮ ጉራጌ ነው !