Page 1 of 1

የትግራይ ራያዎች ወደ አማራ ክልል ለመጠቅለል ተስፋፊዎችን የሚመራ ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ "በትግራይ ክ/ሃገር ይተዳደር የነበረው ለዓፋር የተሰጠውን መሬት ለምን ትግራይ ኣያስመልስም?" ይለናል

Posted: 27 Aug 2023, 06:28
by sarcasm
የተስፋፊነት ቫይረስ ሊያዛምት የሚጥረው ለመሬት እንጂ በዛ መሬት ለሚኖሩ ሕዝቦች ደንታ የሌለው የጽንፈኞች ካምፕ

Please wait, video is loading...


አይ ጎበዜ ሲሳይ! በmob መሃል ትግሬ ነኝ እንዲሉህ ነው የጠበቅከው? ወይስ ድፍረቱ የላቸውም ብለህ ነው? የትግራይ እናቶች መከራ አታብዛ በናትህ


አላማጣ ተወልደው አድገው አንድ የአማርኛ ዓረፍተ ነገር መናገር አይችሉም!!

Please wait, video is loading...
[/quote]