Page 1 of 1
ኡኛ ወያኔ ፕሬዚዳንት ኢሳያስን የምንፈራው ለምንድ ነው?
Posted: 27 Aug 2023, 04:31
by Digital Weyane
Re: ኡኛ ወያኔ ፕሬዚዳንት ኢሳያስን የምንፈራው ለምንድ ነው?
Posted: 27 Aug 2023, 15:08
by Digital Weyane
ፕረዚዳንት ኢሳያስ በዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡ ዘንድ ከፍተኛ ተከባሪነት፣ ተሰሚነት እና ተቀባይነት እንዳላቸው መረዳት ችለናል። ቦተለይ አፍሪካውያንን ከአስከፊው የቅኝ አገዛዝ መንጋጋ ለማላቀቅ በግንባር ቀደምትነት የተነሱ ብርቱ ታጋይ መሆናቸውን ራሱ የአፍሪካ ህዝብ እየመሰከረላቸው ነው። ታዲያ ኡኛ ወያኔ የኤርትራ ፕረዚዳንቱን ለምን እንፈራቸዋለን? ባንዳነት ፈሪ ያደርጋል እንዴ?
Re: ኡኛ ወያኔ ፕሬዚዳንት ኢሳያስን የምንፈራው ለምንድ ነው?
Posted: 28 Aug 2023, 08:34
by Assegid S.
ይህ የእኔም ጥያቄ ነበር። ነገሩ ግን ሲገባኝ እንደ Fairbanks weather በየደቂቃው የምትለዋወጠው ህወሃትን ከሰውየው በላይ በደንብ የሚያውቃትና አስቀድሞ የሚተነብያት weatherman ስለሌለ ይመስለኛል። በእርግጥ ህወሃት ለፕሬዘደንት ኢሳያስ ያላትን ፍርቻ ሩቡን እንኳ ለፈጣሪ የላትም። ከዚህም በተጨማሪ ሰውየው የኣቋም ሰው ናቸው። The man is fearless, bold, and simply a moving SWORD; no man survives crossing his way.
Re: ኡኛ ወያኔ ፕሬዚዳንት ኢሳያስን የምንፈራው ለምንድ ነው?
Posted: 28 Aug 2023, 23:28
by Digital Weyane
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። ሰውን መፍራት ባርነት ነው። ሰው ከሰው ፍርሃት ነፃ መሆን ካልቻለ ለእግዚአብሄር ለመኖር ነፃ ሊሆን አይችልም። (መፅሐፈ ምሳሌ)