Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኡኛ ወያኔ ፕሬዚዳንት ኢሳያስን የምንፈራው ለምንድ ነው?

Post by Digital Weyane » 27 Aug 2023, 04:51

በሰብአዊ ድጋፍ ስም የጦር መሳሪያ አሾልኮ ዎደ ትግራይ በማስገባት የሕወሃት አሸባሪ ቡድንን ሲያስታጥቅ የነበረ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴረዝ በብሪክስ ጉባኤ ላይ ከፕሬዚዳት ኢሳይስ ጎን ቁጭ ብሎ ንግግሩን ሲሰማ በፍርሃት እየተንቀጠቀጠ ነበር። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኡኛ ወያኔ ፕሬዚዳንት ኢሳያስን የምንፈራው ለምንድ ነው?

Post by Digital Weyane » 27 Aug 2023, 15:08

ፕረዚዳንት ኢሳያስ በዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡ ዘንድ ከፍተኛ ተከባሪነት፣ ተሰሚነት እና ተቀባይነት እንዳላቸው መረዳት ችለናል። ቦተለይ አፍሪካውያንን ከአስከፊው የቅኝ አገዛዝ መንጋጋ ለማላቀቅ በግንባር ቀደምትነት የተነሱ ብርቱ ታጋይ መሆናቸውን ራሱ የአፍሪካ ህዝብ እየመሰከረላቸው ነው። ታዲያ ኡኛ ወያኔ የኤርትራ ፕረዚዳንቱን ለምን እንፈራቸዋለን? ባንዳነት ፈሪ ያደርጋል እንዴ? :roll: :roll:


Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ኡኛ ወያኔ ፕሬዚዳንት ኢሳያስን የምንፈራው ለምንድ ነው?

Post by Assegid S. » 28 Aug 2023, 08:34

ይህ የእኔም ጥያቄ ነበር። ነገሩ ግን ሲገባኝ እንደ Fairbanks weather በየደቂቃው የምትለዋወጠው ህወሃትን ከሰውየው በላይ በደንብ የሚያውቃትና አስቀድሞ የሚተነብያት weatherman ስለሌለ ይመስለኛል። በእርግጥ ህወሃት ለፕሬዘደንት ኢሳያስ ያላትን ፍርቻ ሩቡን እንኳ ለፈጣሪ የላትም። ከዚህም በተጨማሪ ሰውየው የኣቋም ሰው ናቸው። The man is fearless, bold, and simply a moving SWORD; no man survives crossing his way.

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኡኛ ወያኔ ፕሬዚዳንት ኢሳያስን የምንፈራው ለምንድ ነው?

Post by Digital Weyane » 28 Aug 2023, 23:28

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። ሰውን መፍራት ባርነት ነው። ሰው ከሰው ፍርሃት ነፃ መሆን ካልቻለ ለእግዚአብሄር ለመኖር ነፃ ሊሆን አይችልም። (መፅሐፈ ምሳሌ)

Post Reply