Page 1 of 1

“እምበር ተጋዳላይ” አልፎበታል ስንል፣ እንደ አዲስ በአዲስ | Iconic TPLF Struggle Song Played to Audience in Addis

Posted: 27 Aug 2023, 04:00
by eden

Re: “እምበር ተጋዳላይ” አልፎበታል ስንል፣ እንደ አዲስ በአዲስ | Iconic TPLF Struggle Song Played to Audience in Addis

Posted: 27 Aug 2023, 04:19
by Digital Weyane
አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮች በውክልና ጦርነት አስፈጅተህ ስታበቃ <<እምበር ተጋዳላይ>> እያልክ ስትጨፍር ማየት በትግራይ ህዝብ ላይ ያለክን ንቀት አፍንጫህ ላይ መድረሡን ነው የሚያሳየው። የትግራይ ኡናቶቻችን እስካሁን ልጆቻችን የት ገቡ ብለው እየጠየቁ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: