<< ሥጋ እና Eምስ ከባለጌ ቤት ይረክስ>> የሚለውን የአማርኛ ብሂል ያስታውሳል - ትግራይ ውስጥ የሚደርሰውን የጾታ ጥቃት ለመግለጽ። አዎ ትግራይ የምትተዳደረው በባለጌ ነው።
Posted: 26 Aug 2023, 21:08
<< ሥጋ እና Eምስ ከባለጌ ቤት ይረክስ>> የሚለውን የአማርኛ ብሂል ያስታውሳል - ትግራይ ውስጥ የሚደርሰውን የጾታ ጥቃት ለመግለጽ። አዎ ትግራይ የምትተዳደረው በባለጌ ነው።
ከባጌ ሰፈር የሴቶች መደፈር ይበረክታል። ባለጌ ውሎ አዳሩ ሁሉ ሴቶች ማሳደድ ነው። አንዷን ሸኝቶ ሌላዋን ሲያመጣ ይውላል።
እንድሁም ሌባ ወይ ባለጌ የሰው በግ፤ፍየል ወይም በሬ ሰርቆ ዘወትር በማረድ ቤቱን በስጋ ይሞላዋል። ስጋ መደብ እና አልጋው ሁሉ ይልከሰከሳል። ስለዚህ የባለጌ ቤት በስጋ ይልከሰከሳል።
ትግራይ ውስጥ ያለው ይህ ነው - ወያኔዎቹ የተሰረቀ ገንዘብ እና ሃብት በልተው ጥጋባቸውን መቻል ሲያቅታቸው በጠኔ የተጎዱ እንስቶችን እያሳደዱ በመድፈር በኤድስ እያስለከፉ ህመም እና ያልተፈለገ እርግዝና አሸክመው ይልኳቸዋል - እምቢ ካሉ በጥይት ደብድበው የገድሏቸዋል። አገሪቱ መንግስት ስለሌላት በዱርየ እና በሌባ ስለምትመራ የዜጎች ህይወት ከበግ ዋጋ በታች ነው። ትግራይ እየሆነ ያለው እጅግ ያሳዝናል። የኢትዮጵያን ክብር ዝቅ የሚያደርግ ነው።