Page 1 of 1

ከበት ባልዋለበት ኩበት ለቃማ፣ ይሉሃል ይሄ ነዉ።

Posted: 26 Aug 2023, 15:36
by DefendTheTruth
ሰዎቹ ችግራቸዉ ሌላ፣ ማካሪዎች የምመክሩት ሌላ፣ ሰዎቹ በንግግር የቸገራቸዉን መፍታት እንደማይችሉ ያዉቃሉ፣ በግልፅ መናገርን ግን አይችሉም፣ ከጊዜዉ ጋር የማይሄድ አሳፋሪ ምኞት ነዉ ና ችግራቸዉ (ጥያቄያቸዉ)። በ21ኛዉ ክፍለ-ዘመን ሌላዉን ለመጫን (to dominate) የምደረግን የስዉር አጀንዳ እንዴት አድርጎ በግልፅ አስቀምጦ በዉይይት ለመፍታት ይስማሙ፣ ትልቁ ችግር እሱ ላይ ነዉ።


ችግሩን ሳይረዱ ዝም ብሎ የመፍቴህ ሀሳብ ማቅረብ፣ መና ነዉ።

"የአማራ ሕዝብ ጥያቄ" በሰላም የምመለስ አይደለም፣ ይህንን በጊዜ መረዳት ጥሩ የመስለኛል።