<የዶ/ር አብርሃ በላይ ንግግር መርዘኛ ነው።> አረጋ ከበዴ - ዐብይ የሾመው። ይህች አማራን ማታለያ ነች። Noble Amhara, is this Amhara PP's Stance?
Posted: 26 Aug 2023, 14:09
< የዶ/ር አብርሃ በላይ (የመከላከያ ሚንስትሩ) ንግግር መርዘኛ ነው።> አረጋ ከበዴ - ዐብይ የሾመው አዲሱ አገልጋይ። ይህች አይነት ፓለቲካ አማራን ማታለያ ነች። Noble Amhara, is this Amhara PP's Stance?