Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ጉራጌ ክልል እንዳይሆን የምፈለገው ክልል መፍረስ አለበት የሚለው መርሆየን ላለማፈርስ ነው።የጎሳ ፓርቲ ብልጽግና አባል ሁኖ የጎሳ ትምህርት ሚኒስተር መሆን ለሆድ የሚጥም ጉዳይ። የብርሃኑ ነጋ

Post by Abere » 26 Aug 2023, 12:26

ጉራጌ ክልል እንዳይሆን የምፈለገው ክልል መፍረስ አለበት የሚለው መርሆየን ላለማፈርስ ነው። የጎሳ ፓርቲ ብልጽግና አባል ሁኖ የጎሳ ትምህርት ሚኒስተር መሆን ለሆድ የሚጥም ጉዳይ ነው። የብርሃኑ ነጋ ድምጽ ቅጅ ትርጉም።ይህ ሰውዬ 10 እጥፍ ለጎሳው ብልጽግና ውታፍ የሚነቅል ቁጥር 1 ነው። ኢዜማ ማለት ኦሮሙማ ብልጽግና ማለት ነው አሁን ትርጉሙ ለእኔ። ክፉ የብልጽግና ፕሮፓጋንዳ እያሰራጨ ያለ ቅርንጫፍ ኦሮሙማ ብልጽግና ነው። የሰው ግብዝነት ሲለካ የውሃ ልክ ብርሃኑ ነጋ ነው። በጣም የሚሳፍር ነው አብይ አህመድን የገለጸበት መንገድ። ትንሽ አለም ምን ይለኛል ብሎ ማስብ አይችልም። ጥምብ ታቅፎ ጥሩ የሸታል ብሎ የሚያስብ አሳማዊ አካሄድ ነው። ሙሉ በሙሉ ብልጽግና ሁኖ እየሰራ ያለ ሰው በክልል አላምንም በጎሳ ፓለቲካ አላምንም ምን ይባላል?

Horus
Senior Member+
Posts: 42677
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ክልል እንዳይሆን የምፈለገው ክልል መፍረስ አለበት የሚለው መርሆየን ላለማፈርስ ነው።የጎሳ ፓርቲ ብልጽግና አባል ሁኖ የጎሳ ትምህርት ሚኒስተር መሆን ለሆድ የሚጥም ጉዳይ። የብርሃ

Post by Horus » 26 Aug 2023, 13:03

Abere wrote:
26 Aug 2023, 12:26
ጉራጌ ክልል እንዳይሆን የምፈለገው ክልል መፍረስ አለበት የሚለው መርሆየን ላለማፈርስ ነው። የጎሳ ፓርቲ ብልጽግና አባል ሁኖ የጎሳ ትምህርት ሚኒስተር መሆን ለሆድ የሚጥም ጉዳይ ነው። የብርሃኑ ነጋ ድምጽ ቅጅ ትርጉም።ይህ ሰውዬ 10 እጥፍ ለጎሳው ብልጽግና ውታፍ የሚነቅል ቁጥር 1 ነው። ኢዜማ ማለት ኦሮሙማ ብልጽግና ማለት ነው አሁን ትርጉሙ ለእኔ። ክፉ የብልጽግና ፕሮፓጋንዳ እያሰራጨ ያለ ቅርንጫፍ ኦሮሙማ ብልጽግና ነው። የሰው ግብዝነት ሲለካ የውሃ ልክ ብርሃኑ ነጋ ነው። በጣም የሚሳፍር ነው አብይ አህመድን የገለጸበት መንገድ። ትንሽ አለም ምን ይለኛል ብሎ ማስብ አይችልም። ጥምብ ታቅፎ ጥሩ የሸታል ብሎ የሚያስብ አሳማዊ አካሄድ ነው። ሙሉ በሙሉ ብልጽግና ሁኖ እየሰራ ያለ ሰው በክልል አላምንም በጎሳ ፓለቲካ አላምንም ምን ይባላል?
አበረ፣
ብርሃኑ አቢይን የሚረዳበትና አንዳርጋቸው አቢይን የገለጸበት ምስል ተመሳሳይ ናቸው ። ሁለቱም የሚሉት አቢይ የኦሮሞ ብሄረተኛ አይደለም ፣ በግሉ ዲክታተር መሆን የሚፈልግ ሰው ነው ባይ ናቸው ። ሁለቱ የሚለያዩበት አንዲ ጥሎ ወጥቷል ፣ብርሃኑ እዚያው እየተግማማ ነው ። ያ የሆነው በስልጣን ምክኛት ነው ። ስልጣን ያባልጋል! ያንድርጋቸው ዊዝደም ስልጣን እምቢ ማለቱ ነበር ።

ትልቁ ጥያቄ ? ብርሃኑ የኔ ፍርሃት አቢይ ዲክታተር ይሆናል የሚል ነው ብሏል! ታዲያ ከኢ ህ አ ፓ ጀምሮ ለሰው ልጅ መብት የታገለ ሰው እንዴ ለአንድ ዲክታተር መሆን ለሚሰራ ሰው ድጋፍና እምነት ይሰጣል? ይህ ነው power corrupts, absolute power corrupts absolutely የሚባለው ።

ከዚያ በተረፈ አንድ ሳይንሳዊ ሃቅ አለ ። ምንም ነገር እሱ በፈለገው መንገድ አይጠናቀቅም ፣ ያ ነገር ህያው የሆነበት ነባራዊ (መንበሪያው) ገደብ ወይም ኮንስትሬይንት ነው ያንን ነገር የሚቀርጸው ። አቢይም ሆነ ብርሃኑ ምን ያደርጋሉ? የት ያበቃሉ የሚለውን ፍጻሜ የሚወስነው የተለያዩት የኢትዮጵያ ኃይሎች የሚሰሩት ስራና ያላቸው የኃይል ሚዛን ነው ።

ይህን ሚዛን ላይ ነው የኛ ትኩረት መሆን ያለበት ! physics calls it the law of constraints; it is a fundamental principle.

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጉራጌ ክልል እንዳይሆን የምፈለገው ክልል መፍረስ አለበት የሚለው መርሆየን ላለማፈርስ ነው።የጎሳ ፓርቲ ብልጽግና አባል ሁኖ የጎሳ ትምህርት ሚኒስተር መሆን ለሆድ የሚጥም ጉዳይ። የብርሃ

Post by Abere » 26 Aug 2023, 13:51

ሆረስ፤

አንዳርጋቸው እና ብርሃኑ ነጋ ያላቸው ግምገማ ውጤት በትክክል አነጻጽረኸዋል። 2ቱም በአብይ አህመድ ዙርያ የነበሩ ሰዎች በመሆናቸው። በእኔ እይታ ሁለቱም የተሳሳተ ግምት ያላቸው ሰዎች ናቸው። ወይም የሚውቁት እና የሚገምቱት ጉዳይ የተለያየ ሊሆንም ይችላል። እነርሱ እንደሚያስቡትም ከሆነ ብዙዎች በአብይ አህመድ ምንነት እና ማንነት ከሚያደርጉት የተለየ አይደለም።

በእኔ እይታ አብይ አህመድ መንታ ስብዕና/ጥምር የማንነት እውነታዊ ገጸ-ባህርይ ያለው ሰው ነው። ዲክታተር እና ስልጣን ወዳድ የሚለው አባባል ሙሉ በሙሉ አይገልጸውም። ስልጣን ወዳድ ቢሆን እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ ሺ አመት ግዛን ብሎ ተቀብሎት ነበር። ያ ምርጫ በጣም ቀላል ነበር - ህዝባዊ ቅቡልነቱን ይዞ ይቀጥል ነበር። አብይ አህመድ ከዚያ በላይ ነው። እጅግ አክራሪ ኦሮሙማ አንጎሉን ዘልቆ በአፍ ምላሱ የነሰረው ነው። ለምሳሌ < አዲስ አበባ ኦሮሞ ጠል ነው> ወይም < እኛ ዝሆን ነን፤ሌላው ጥንቸል ነው> ወዘተ አባባሎቹ እና ሙሉ ድርጊቶቹ የኦሮሙማን አናሳ የበላይነት በሌሎች ብዙሃን ኢትዮጵያዊያን ላይ ለመጣል የሚያሳዩ ናቸው። ንግግሩ ወይም አፋዊ አገላለጹ ብቻ አይደለም አካላዊ ሙሉ ነዲዳዊ ስሜቱ በፊቱ ጅማቶች ላይ ይነበባሉ።

ጽንፈኛም እኮ ስልጣን ይወዳል ስለዚህ ስልጣን የሚወድ ድክታተር ነው የሚለው ቀዳሚ መግለጫ ሊሆን አይችልም። ዘረኛ ኦሮሙማ ነው በመቀጠልም ዲክታተር ነው። ዲክታተር ካልሆነ የዘረኝነት እና የመገንጠል ግቡን ሊፈጽም አይችልም። ሰውየው በባህርይው እንደ ኮማሪ ቤት ሴት ማታለል ይችላል እነ አንዳርጋቸው የፊቱን እንጅ የሆዱን ማወቅ አልቻሉም ወይም እያወቁ ተቀብለውት ኑረዋል። በተደጋጋሚ ስህተት የፈጸሙ ግለሰቦችን መከተል ሌላ ስህተት ነው። Those people who showed us already poor judgment could not be reliable reference moving forward.
Horus wrote:
26 Aug 2023, 13:03

Post by Horus » 26 Aug 2023, 14:08

Abere wrote:
26 Aug 2023, 13:51

አቢይኮ ገና ስልጣን ላይ ሲወጣ ለውጡ ኢ ህ አ ዴ ጋዊ ብሎን ነበር፣ ልብ ብለን መስማት አቃተን እንጂ ። ስለዚህ ብርሃኑ አቢይ ክልሎችን ሁሉ ማፍረስ ይፈልጋል የሚለው ከየት እንዳመጣው አላውቅም ። እንዳልከው እኛ ስለ ውረሙማ ፕላን ከአቢይም ከብርሃኑም አይደል ለማወቅ የምንጠብቀው ። ከኦነግ ና ከሺመልስ ተግባር ነው። እኔ በግሌ ለራሴ የያዝኩት ጥርጣሬ ሲጀመርም ብርሃቡና አንዳርጋቸው ለኦሮሞ የብሄር ጥያቄ ስስ ልብ የነበራቸው ይመስለኛል። በዚህም ምክኛት ነው እኔ በፍጹም ፓርቲያቸውን ለመቀላቀል ያልፈለጉት ። በተለይ ብርሃቡ ናዝሬት በማደጉም ሊሆን ይችላል፣ ለኦነጎች አዘኔታ እንደ ነበረው ከድሮ ጀምሮ እጥረጥር ነበር ። ያው እንደ ሚባለው the fruit doesn't fall far from the tree!

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: ጉራጌ ክልል እንዳይሆን የምፈለገው ክልል መፍረስ አለበት የሚለው መርሆየን ላለማፈርስ ነው።የጎሳ ፓርቲ ብልጽግና አባል ሁኖ የጎሳ ትምህርት ሚኒስተር መሆን ለሆድ የሚጥም ጉዳይ። የብርሃ

Post by Assegid S. » 26 Aug 2023, 14:39

ሰውየው ለሥልጣን ያላቸው ፍቅር የኣምላክን ዙፋን ሽቶ ከሰማይ ከተወረወረው ከሉሲፈርም በላይ ነው። የጉራጌንም ሆነ የሌላውን ክልል መፍረስ የሚቃወሙት ስለ ኢትዮጵያና ስለ ህዝቦቿ ፍላጎት ሳይሆን የራሳቸውን የስልጣን ጠረፍ የሚያጠብና የሚያሳንስ መስሎ ስለሚሰማቸው ብቻ ነው። እኔ የእርሳቸውን በብልፅግና ውስጥ መክረም የምፈልገው በኣንድ ጉዳይ ብቻ ነው: ዕድላቸው ሆኖ ዶክተሩ እንደ ዶዘሩ የገቡበትን ሁሉ ብትንትኑን አውጥተው ኣመድ ስለሚያደርጉት።

Post Reply