Page 1 of 1
ስሜትና ጥላቻ ዋና የአማራ ክልል ፖለቲካ መዘውሮች መሆናቸው ማቆም ይቻል ይሆን? - በ5 ዓመት 5ኛው ፕረዚዳንት ለ6ኛው ፕረዚዳንት የሰጡት ሓሳብ | ጥላቻ እንደ መታገያ አጀንዳ
Posted: 26 Aug 2023, 11:06
by sarcasm
ጥላቻ እንደ መታገያ አጀንዳ
"ጥላቻን ማዳበር ኣለብን " ዮሐንስ ቧያለው | "We have to incite hatred" Yohannes Buayalew
Please wait, video is loading...
Re: ስሜትና ጥላቻ ዋና የአማራ ክልል ፖለቲካ መዘውሮች መሆናቸው ማቆም ይቻል ይሆን? - በ5 ዓመት 5ኛው ፕረዚዳንት ለ6ኛው ፕረዚዳንት የሰጡት ሓሳብ | ጥላቻ እንደ መታገያ አጀንዳ
Posted: 28 Aug 2023, 20:20
by sarcasm
ሰከን እንበል፤ እየተነጠልን ነን። በጣም ጫፍ የረገጠ አስተሳሰብ ነው ይሄ ክልል ስሜቱንም እየጎዳ፤ ከሌላው ሕዝብ ጋርም እየነጠለው ያለው - የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ
Re: ስሜትና ጥላቻ ዋና የአማራ ክልል ፖለቲካ መዘውሮች መሆናቸው ማቆም ይቻል ይሆን? - በ5 ዓመት 5ኛው ፕረዚዳንት ለ6ኛው ፕረዚዳንት የሰጡት ሓሳብ | ጥላቻ እንደ መታገያ አጀንዳ
Posted: 28 Aug 2023, 21:49
by TGAA
Woyanes and OLF's blood can not ran without hate . In everything they do , write , breath and eat everything is envelop with hate, Amhara hate that is . Amaras have taken them very long to learn how to hate --they started to hate because they recognize if they don't hate they will be wiped out of the good earth. Their survival depends on it . They have tried to reciprocate hate with love , what has gotten them back is being Ethnic cleansed. So keep your advice to yourself. Till you return hate with love as we have done it for the past 40 years, you will get only hate from Amharas.
Re: ስሜትና ጥላቻ ዋና የአማራ ክልል ፖለቲካ መዘውሮች መሆናቸው ማቆም ይቻል ይሆን? - በ5 ዓመት 5ኛው ፕረዚዳንት ለ6ኛው ፕረዚዳንት የሰጡት ሓሳብ | ጥላቻ እንደ መታገያ አጀንዳ
Posted: 03 Jan 2024, 08:29
by sarcasm
"አሁንምኮ ስሰማ
ጥላቻ አለ በኣፋቹ፤ በልባቹ። . . . . አይጠቅምም ጥላቻ ለኢትዮጵያ። ትግሬን መጥላት ምን ይጠቅምላቹሃል?" ፕ/ሮ ኤፍሬም ይስሃቅ
"እናንተ ትግሬ ትግሬ ትግሬ አላቹ! . . . .
እናንተ በዚህ [ጥላቻ] ታስራቹ ወደኋላ እየቀራቹ ነው። . . . . ይሄንን የሚያደርጉት ግብጾች ናቸው። እናንተ እንዲያውም የግብጽ ፕሮፕጋንዳ ሰምታቹ ተታልሏቹሃል። . . . . በጥላቻ የተመረዛቹ ወንድሞቼ አስቡቡት። " ፕ/ሮ ኤፍሬም ይስሃቅ
Re: ስሜትና ጥላቻ ዋና የአማራ ክልል ፖለቲካ መዘውሮች መሆናቸው ማቆም ይቻል ይሆን? - በ5 ዓመት 5ኛው ፕረዚዳንት ለ6ኛው ፕረዚዳንት የሰጡት ሓሳብ | ጥላቻ እንደ መታገያ አጀንዳ
Posted: 03 Jan 2024, 10:26
by Assegid S.
sarcasm wrote: ↑03 Jan 2024, 08:29
"አሁንምኮ ስሰማ
ጥላቻ አለ በኣፋቹ፤ በልባቹ። . . . . አይጠቅምም ጥላቻ ለኢትዮጵያ። ትግሬን መጥላት ምን ይጠቅምላቹሃል?" ፕ/ሮ ኤፍሬም ይስሃቅ
ስሜት ጥላቻ ሊሆን ባይችልም ጥላቻ ግን ስሜት ነው። ሰው ደግሞ ያለ ኣንዳች ምክንያት (stimuli) ጥሩም ሆነ መጥፎ ሊሰማው (ስሜት ሊያዳብር) አይችልም። በምክንያታዊነት ለሚያምን ማህበረሰብ ውጤትን ብቻ ገንጥሎ በማውጣት ሚዛናዊ ፍርድ ስጠኝ ብሎ መክሰስ አይቻልም።
እውነት ለመናገር ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ትግራዋይ የሆነ ግለሰብ ላይ ጭፍን ጣላቻ አለው ብዬ አላምንም፤ የለውምም። ነገር ግን እንደ ፕሮፌሰሩ ያሉ ፖለቲከኞች ህወሃት በመላው ህብረተሰባችን ላይ ያደረሰውን ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ግፍ ወደኃላ በመግፋት … ኣንድን የፖለቲካ ድርጅት ከአጠቃላይ የትግራይ ማህበረሰብ ጋር በመፐወዝ ‘
ትግሬን መጥላት ምን ይጠቅምላቹሃል?’ የሚል ጥያቄያቸው ውሃ የሚያነሳ አይደለም። ምናልባትም እርሳቸው እራሳቸው ሊገባኝ ባልቻለ ምክንያት በኣማራው ብሔር ላይ (እንደዚህ post thread አቀራረብ ማለቴ ነው) ጥላቻ ስላላቸው የድምዳሜያቸውን መነሻ ምክንያት ወይንም መሠረት ለመመልከት አልፈለጉም እንጂ ‘ለምን?’ ብለው ቢጠይቁ መልሱ ግልፅ ይሆንላቸው ነበር። ከዚህም በተጨማሪ ህወሃት ሲያጠቃ እንደ ጀግና ጎራ ‘
ድርጅት’ አድርጎ ማቅራራት … ሲጠቃ ደግሞ እንደ ‘
ማህበረሰብ’ ቆጥሮ 'ጄኖሳይድ' እያሉ ምድርን በጩኸት ማንደድ አይጠቅምም።
ከሁሉ በፊት ህወሃት በሰፊው ኢትዮጵያዊ ማህበረሰብ በተለይም በኣማራው ብሔር ላይ ምን አይነት ግፍና ሰቆቃ ፈፀመ? በእርግጥ ፖለቲከኞችና የዲያስፖራ አባላት '
ህወሃትና የትግራይ ህዝብ ኣንድ ነው' የሚሉትስ ሓሳብ አግባብ ነውን? ብሎ መጠየቅና መመለስ ያስፈልጋል። ያኔ በእርግጥ ጥላቻው አለ ከተባለም የጥላቻው ምክንያት ግልፅ ስለሚሆን ለሚዛናዊ ፍርድ ይቀላል። አለበለዚያ ግን ይህ ምክንያትን ያላገናዘበ የጥላቻ ክስ ... አንድን የማያጨስ ግለሰብ ‘
ለሲጋራ ከፍተኛ ጥላቻ አለብህ’ ብሎ ለመውቀስ ከመነሳትና አውግዙልኝ ብሎ ከመጮህ የማይተናነስ በመሆን የሰውየውን ሚዛናዊነት (ጤንነት) ጥያቄ ውስጥ ያስገባል።