Page 1 of 1

FANO ማርሽ ቀየረ - የጥቃት አድማሱንም አሰፋ

Posted: 26 Aug 2023, 10:06
by Misraq
.
.
.
ደብረ ማርቆስን የተቆጣጠሩው የፋኖ ሃይል ባህር ዳርንም ኢላማ ውስጥ ከቷል።

ደብረ ታቦርም በፋኖ እጅ ገብታለች። የጎንደር ከተማ መግቢያዎች በረጅም ርቀት ከበባ ውስጥ እየገቡ ነው።


Re: FANO ማርሽ ቀየረ - የጥቃት አድማሱንም አሰፋ

Posted: 26 Aug 2023, 12:56
by Union
ፋኖ ከተማዎችን ያለምንም ጦርነት ህዝብ እንዳይጎዳ ብለው ለቀው ሲወጡ አሸነፍኩ ብሎ የፎከረው ኦሮሙማ አሁን ምን ሊሆን ነው። እንደገና ከተማዎቹን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ፋኖ ሲቆጣጠረው ምን ሊሆን ነው

አሜርካ በBRICS ጣጣ ምክንያት በድሮን የአማራ ንፁሀን ገድልሀል እያለችው ነው። ከዚህ ቦሀላ ድሮን መጠቀም በራሱ ለአብይ ሞት ነው