Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ጉራጌ ክልል እንዳይሆን ለጎራጌ ህዝብ ደንቀራ የሆነበር ከጋላ አብይ አህመድ እና ከእርስቱ ይርዳው የበለጠ ባንዳው ብርሃኑ ነጋ እንደሆነ ማረጋገጥ ችያለሁ!!

Post by Wedi » 26 Aug 2023, 03:51

አሁን አሁን እየገባኝ የመጣው ነገር ጉራጌ ክልል እንዳይሆን ለጎራጌ ህዝብ ደንቀራ የሆነበር ከጋላ አብይ አህመድ እና ከእርስቱ ይርዳው የበለጠ ባንዳው ብርሃኑ ነጋ እንደሆነ ማረጋገጥ ችያለሁ!!
:oops:


Horus
Senior Member+
Posts: 42677
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ክልል እንዳይሆን ለጎራጌ ህዝብ ደንቀራ የሆነበር ከጋላ አብይ አህመድ እና ከእርስቱ ይርዳው የበለጠ ባንዳው ብርሃኑ ነጋ እንደሆነ ማረጋገጥ ችያለሁ!!

Post by Horus » 26 Aug 2023, 04:18

ብርሃኑ ነጋ ወላጆቹ ድሃ ሆነው ናዝሬር ለፍተው ባለሃብት ስለሆኑ እሱ ሳንቲም የጉራጌ ስሜት የለውም። በመጣበት እዣ ህዝብ ያለው ተጽኖ ዚሮ ነው ።

ብርሃኑ ማለት ካሱ ኢላላ ማለት ነው። ካሱ የመለስ ጽኑ ታማኝ ስለሆነ መለስ የሞተው ካሱ ቤት ነው ብራስልስ ። ለዚህም ነው አሁን 100% የጠፋው ። ብርሃኑ ከነበረበት የምሁርነትና ፖለቲካ ማማ ወርዶ የአንድ ዲክታተር ታማኝ አሽከርና አሻሻጭ ሆኖዋል ። ይህ በፖለቲካ ሳይንስ ተራ እውቀት ነው ፣ ልክ እንደ እንደ ኒውተን የፊዚክስ ሕጎች ስልጣን ያባልጋል፣ ፍጹም ስልጣን ፈጽሞ ያባልጋል ። በብርሃኑ ላይ የሆነው ይህ ነው ።

ልብ በል እኛ ሺ ግዜ አቢይ ያለው ህልም ዲክታተር መሆን (ግራንዲዮስ ሳይኮሲስ ዲሶርደር) ነው ብለናል ። ብርሃኑ አቢይ አህመድ ማንንም ገድሎ ፣ ሰቅሎ ዲክታተር ለመሆን አምቢሽን አለው እያለን ግ ን እንደ አንድ ራሱን የቻለ ብቁ ኩሩ ምሁርና ዜጋ ይህን ሜጋሎማኢናክ በቃህ ብሎ ነጻ መሆን ያልቻለ እግጅ እግጅ የታሪክ ትራጀዲ ማለት ብርሃኑ ነው።

ዉሸትና ቅዠት ነው ! አቢይ ሚሊዮን ግዜ ግዙፍ ዲክታተርና አንድ ሺ ምኒልኮች ምሆንን ቢቃዥ መሬት ላይ ያለው ሪያሊቲ ቀጥ አድርጎ ያቆመዋል!! It is called the law of constraints! It is one of the most fundamental laws of physics - every reality is shaped and defined by its constraints. Look at Fano! It is shaping and defining not only Amara politics, but Ethiopian politics. As I said before - ብርሃኑ አርጅቷል፣ ያንጎሉ ሰለት ዶልድሟል! ስለሆነ አሁን ከገባበት ወጣ ብሎ ሌሎች ግዙፍ ታሪካዊ ስህተቶች ከመስራት መጠንቀቅ ነበረበት! አቢይ አህመድ ይዞት የታሪክ ውርደት ያወርደዋል ።

Post Reply